ዎብን የአባላት ምዝገባ ጀመረ!ዎብን ለዎላይታ ህዝብ ህልውና ክብር እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በፅናት ይታገላል!

#ዎብን የአባላት ምዝገባ ጀመረ! ዎብን ለዎላይታ ህዝብ ህልውና ክብር እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በፅናት ይታገላል!

ለውጥ የሚመጣው ተግባራዊ እርምጃ በመውሰድ ነው። ብልጽግናና ኢዜማ አሃዳዊያን ናቸው እያሉ ከመራገም ወደ ዎብን ቢሮ በማምራት አባል ሆኖ በመመዝገብ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ይቻላል።ዎብንን በመቀላቀል እንደ ብልጽግናና ኢዜማ ያሉ አሃዳዊያንን በዴሞክራሲያዊ መንገድ መቅጣት የሁሉም ዎላይታ ሀላፊነት ነው። ከታች ያለው የዎብን መልዕክት ነው።

Mishracha
Nu WoLQayi Soddon diya huuphe Qaacetta Ketta Sayinoppe Qera gakanawu oso sate ubban doya wottiyoga upayittidi erissos. QoLQa yara gidanawu koyiya asi ubbi Qaacetta Keeta gakanawu yiidi Suntta Qaacisidi yara kiyanawu danddayiyoga bonchuwaara erissos. Nu WoLQayi Wolayitta deriya hayittaw hayidaw bonchuwaw Wolayittatetawnne Go’etuwawu camo baaxiya baaxetes!

መልካም ዜና

ንቅናቄአችን የዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ዎብን ከታህሳስ 28, 2012 ጀምሮ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ዎላይታ ሶዶ ከትንሳኤ ካፌ ቀጥሎ ገበቶ ህንፃ ላይ የሚገኘውን ዋና ቢሮ በቋሚነት በስራ ሰዓት ክፍት ያደርጋል። አባል መሆን የምትፈልጉ በሙሉ ቢሮ ድረስ በመምጣት ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ማሳሰቢያ: ስትመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትመጡ። የሌላ ፓርቲ አባላት ካላችሁ ደርቦ አባል መሆን ስለማይቻል መልቀቂያ ማስገባት ይኖርባችኋል።

ዎብን ለዎላይታ ህዝብ ህልውና ክብር እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በፅናት ይታገላል!

Wolayta Digital Channel-WDC

Interview with Dr. Rediet Tamire