የኢትዮጵያ ፓለቲካ በየሴኮንዱ ነው የሚለዋወጠው:: ህወሀት ዶ/ር አብይ አህመድ ወይም

የኢትዮጵያ ፓለቲካ በየሴኮንዱ ነው የሚለዋወጠው:: ህወሀት ዶ/ር አብይ አህመድ ወይም ወርቅነህ ገበየሁን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር አርጎ ለመሾም ንትርኩ ቀጥሏል በዚህ የተነሳ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል:

happening now: Ethiopia : በአዲስ አበባ የቅዱስ ጎርጊስና አዳማ ጨዋታ ተቋረጠ ህዝቡ በጨዋታው ላይ ፖለቲካዊ ነገሮችን በማንሳቱ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ዙሪያ አድማ በታኝና ህዝቡ ተፈጠዋል::

#Ethiopia : በወልቂጤ ከትላንት ጀምሮ ከቤት ያለመውጣት አድማ ወደ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተቀይሮ የሶስት ሰዎች እንደ ተገደሉ ታውቋል:: ወልቂጤ ከቁጥጥር ስር ውጪ ነች የታሰሩ ይፈቱ የሚሉ ህዝባዊ መፈክሮች እየተሰሙም ነው::

#Ethiopia : የኢትዮጵያ ፓለቲካ በየሴኮንዱ ነው የሚለዋወጠው:: ህወሀት ዶ/ር አብይ አህመድ ወይም ወርቅነህ ገበየሁን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር አርጎ ለመሾም ንትርኩ ቀጥሏል በዚህ የተነሳ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል: