ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 23/2011ዓ.ም (አብመድ) ከኮማንደር ውበቱ ሽፈራው መኖርያ ቤት በተደረገ ፍተሻ የተገኙ 498 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
ኮማንደር ዉበቱ ባሕር ዳር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
መረጃውን ከቆይታ በኋላ እናደርሳለን ።
ዘጋቢ ፦ ግርማ ተጫነ

Source: Amhara Mass Media Agency