ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ የቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ የቡራዩ ከተማን ሁኔታ አስመልክተው የሰጡት ማብራሪያ

ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ የቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ የቡራዩ ከተማን ሁኔታ አስመልክተው የሰጡት ማብራሪያ #Ethiopia
Ahmed Kassim


Afendi Muteki
ይኸውና እንግዲህ!!
የእብድ ገላጋይ ብቻ ነው የሞላው። Ethnic cleansing የሚል ከባድ ቃል እየተጠቀሙ ግጭቱን መዘገብ ምን ማለት ነው?
ደግሞስ የሞተው አንድ ዘር ብቻ ነበር እንዴ? አሳፋሪ ነገር ነው።የተገደሉት ዜጎቻችን 18 ኦሮሞዎች እና 23 ጋሞዎች ናቸው ተብሏል። ከሁለቱም ወገን የሞቱት ንጹሐን ወገኖቻችን ናቸው። አንዱን ይዞ አንዱን ማውገዝ ኢፍትሐዊ ከመሆኑም በላይ ግጭቱን ያባብሰዋል። በሁለተኛ ደረጃ የ41 ሰው ሞት ethnic cleansing ተብሎ ተጠቅሶ አይታወቅም። ኧረ ለመሆኑ ኢሳት ባለፈው ነሐሴ ወር በጅጅጋ ከተማ በአማራ ወገኖቻችን ላይ የተፈመውን ግድያ እና ማፈናቀል በዚህ ቃል ለምን አልጠራውም? ከዚያ በፊት የአብዲ ኢሌ ልዩ ኃይል በኦሮሞዎች ላይ ሲፈጽመው የነበረውን ግድያና ማፈናቀል በዚህ ቃል ለምን አልጠራውም?

It is very shameful to see a media watched by millions using such a provocative word.
ሀገር የሚያፈራርስ አባባል እየተጠቀሙ ዶክተር አቢይን መደገፍ የለም።


“Burayu Ethnic Cleansing”?

G7’s propaganda outlet ESAT captioned the violence that happened in Burayu this past weekend as “Burayu Ethnic Cleansing”. They are peddling on this sensational catch phrase to collect money via a crowd source GoFundMe.

It’s recalled that the violence was initiated by organized hooligans who blocked roads to stop convoys of Oromos coming from different parts of Oromia to receive OLF leaders at Meskel square, and fatalities were recorded from both sides. But this propaganda media is not only clearly taking sides but also framing the issue, so falsely, as an “ethnic cleansing”.

Girma Gutema

 


#ቴዲ_አፍሮ

የተፈናቀለን መጎብኘት አዋቂነት ቢሆንም ግን ብሄርን
እየለዩ መጎብኘት ጭቃነት (ዘረኝነት) ነው።።።።
አምና 1 ሚሊዮን ህዝብ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ አይደሉም እንዴ?።።።። እኔ የጋሞን ህዝብ ልምን ጎበኘ
ሳይሆን ብሄር ለምን ይለያል ነው።።።።። ኦሮሞ ፎቢያ
እንዳለብህ ድሮም እናቃለን ።።። አጨብጫቢ

ኦሮሞ ለኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገና እናሳያቸዋለን
አማራዎች ዘረኛ አይደለንም ይላሉ ግን እንዲነሱ ዘረኛ ያለም ስንት የኦሮሞ ተወላጆች ስፈናቀሉ አፋቸውን ዘግቶ በለፎ በጣት የምቆጥረው የአማራ ተወላጆች ስፈናቀሉ ሠላማዊ ሠለፍ ወጡ ተዳ ይህ ዘረኛነት አይደለም?

Jawar mohammed

 

 


Sugguxiin 50 kaaba Finfinnee yoo seenu keellaa Inxooxxoorratti qabamuusaa Poolisiin Federaalaa beeysise .

Shugguxiiwwan kanneen Tuurkin kan hojjetame yammuu ta’u, sakatta’iinsa gaggeeffameeni kan toohataman .

Akka Koominikeeshiniin Poolisii Federaalaa beeysisetti shugguxoonni shanttamman kan qabaman seeraan ala gara magaalaa Finfinnee seenuf yeroo turetti.
FBC: waabeeffanne .

Awel Mohammed