“ሁልጊዜ ታፍኖ የሚናጥ ነገር መፈንዳቱ አይቀርም።” ክቡር አቶ ለማ መገርሳ

“ሁልጊዜ ታፍኖ የሚናጥ ነገር መፈንዳቱ አይቀርም።” ክቡር አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሚያው መሪ ለማ መገርሳ ለወያኔ ሚድያዎች ያለምንም የፍራቻ መንፈስ የነገራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ

Lammaa Magarsaa TPLF maraachuuf.

Gareen TPLF keessatti faayidaa dhuunfaaf ijaarame dhukkuba nutti ta’eera jedha. Ammas dhageeffadhaa. He has taught them the meaning of “leadership”

“ሁልጊዜ ታፍኖ የሚናጥ ነገር መፈንዳቱ አይቀርም።” ክቡር አቶ ለማ መገርሳ


ኢቢሲ ላይ የኢህአዴግ ፓርቲዎች እየሰጡ ባሉት መግለጫ ላይ የህዝብ አስተያየት ምን እንደሆነ ለማወቅ የፈለጋቹ ሁላ ከቲሌቪዥን ጣቢያው በቀጥታ እያስተላለፈ ባለው በዚህ መግለጫ ላይ ፌስ ቡክ ላይ እየተሰጡ ያሉትን የህዝብ አስተያየቶች ብቻ መመልከት በቂ ነው።

ኢቢሲ ከስር ከስር የህዝብ አስተያየቶቹን ዲሊት ሊያደርግ ስለሚችል እያያቹ ስክሪን ሾት አድርጓቸው እስቲ።


Ethiopia’s government says it will free all political prisoners including those arrested two years ago after mass protests


ኢትዮጵያ ሰበር ዜና ዛሬ ጥር 5,