ካናዳውያን አምባገነኖችን አይደግፉም!

ካናዳውያን አምባገነኖችን አይደግፉም!

Via: Sabawyan Tegaru


ካናዳውያን አምባገነኖችን አይደግፉም
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
(እስራኤል ሶቦቃ)
ጀስቲን ቱሩዶ multi Culturalisimን እንደመሪህ ለምትከተለዋና የዲሞክራሲ መርሆዎች በተግባር የሚተገበሩባት የታላቋ ሃገር የካናዳ መሪ ነው። በተቃራኒው ከጎኑ የተቀመጠው ስልጣን ባቋራጭ የተቆናጠጠውና በገዛ ህዝቡ ላይ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋ እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያው ጨቋኝ ገዢ አቢይ አህመድ ነው። ካናዳ ጨቋኝ መሪዎችንና ጸረ ዲሞክራሲ ሃይሎችን እንደምትጸየፍ የታወቀ ሲሆን የጀስቲን ቱሩዶ ከዚህ አራጅ ጎን መቀመጥ በብዙዎች ዘንድ ጥየቄ አጭሯል። አቢይ አህመድ የማይደግፉትንና ተቃዋሚዎቼ ናቸው በሚላቸው ሁሉ ላይ በውጪ ሀገራት ጭምር በጀሌዎቹ በኩል ለማጥቃት ላይ ታች እያለ ያለ መሆኑ የታወቀ ነው።

ሃገርን በጥበብ ሳይሆን በጠብመንጃ ለመምራት፣ ብዙዎች የተሰውለትን የዲሞክራሲና የሰላም ተስፋ በማጨለም ሀገሪቷን በፍጹማዊ አምባገነናዊ ስርዓት ስር ለመጣል እየተውተረተረ ያለው አቢይ አህመድ ካሳዳጊዎቹ ኢህአዴግ ይልቅ የላቀ አምባገነን ሆኖ ለመውጣት ያገሪቱን ህገመንግስታዊ ፌዴራላዊ ስርዓት በማፍረስ አሃዳዊ አገዛዝ ለመመስረት የማይሳካ ህልሙን ተግባራዊ ለማድረግ ዉጥን ላይ ያለ በመሆኑ ካናዳውያን ከዚህ አምባገነን ጎን እንዳማይሰለፉ ቀድሞውንም የታወቀ ነው።


#ሰበር_ዜና፦ #ደምቢዶሎ_የታገቱት ተማሪዎች #ባህርዳር ተገኙአሁን ወደ #አዲስ_አበባ እየመጡ ነው

#በእገታ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች ውስጥ አራቱ (4) #ከባህርዳር ወደ #አዲስ_አበባ እየመጡ እንደሆነ ተሰማ። እነዚህ ተማሪዎች ‘#ከዶምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ተወስደዋል’ በሚል ስማቸው በመደበኛ እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ሲመላለስ እንደነበር ይታወሳል። አሁን ከወደ ባህርዳር በደረሰኝ መረጃ መሰረት #ወለጋ ውስጥ ታግተዋል ከተባሉት ተማሪዎች #ባህርዳር ውስጥ ተገኝተዋል። በዚህ ሰዓት ከባህርዳር ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በአውሮፕላን እየመጡ እንደሆነ ከውስጥ አዋቂዎች የደረሰኝ መረጃ ያሳያል
******
#እርማት፦ ሌላ ውስጥ አዋቂ ደግሞ ስልክ ደውሎ “ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ያሉት #ተማሪዎቹ ሳይሆኑ #ከተማሪዎቹ_እገታ ጋር በተያያዘ #ንክኪ_ያላቸው ግለሰቦች ናቸው!” ብሎኛል። “‘ንክኪ ያላቸው ግለሰቦች’ ማለት ምን ማለት ነው?” አልኩት። እሱም “‘በተማሪዎቹ እገታ ላይ እጃቸው አለበት’ ተብለው የተጠረጠሩ ሰዎች ናቸው” አለኝ። “ወለጋ ውስጥ ተማሪዎችን #ያገቱት ሰዎች ባህርዳር ውስጥ ምን ይሰራሉ?” ብዬ ስጠይቀው “አይ እንግዲህ ስራህ ያውጣህ” ብሎኝ ስልኩን ዘጋው። ወዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ… ጉዴ ፈላ Yoseph Tegania በእናትህ ደብቀኝ

Seyoum Teshome


Very sad and troubling how the “Dambidolloo student kidnapping” story is developing…it will continue to change untill the truth comes out

I already suspected the students were told to hide so the entire drama could start.

Imagine scoring ‘political points’ against your “enemies” by “kidnapping” students from your own region. Is this what Amhara political elites call ‘political tactic’? They are soulless and immoral bunch of psychopaths who would not hesitate to do unimaginable crimes. The question is…where are going to find sane and reasonable Amhara elite to rule Amhara region?

Biyya Oromiyaa

ኦነግ እስከአሁን የዱር እንስሳትን መቅጠር አልጀመረም  ቀጥሏል አብን vs ኢዜማ