ከፍተኛ ትኩረት ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወላጆች

ከፍተኛ ትኩረት ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወላጆች
 
“ከወራት በፊት ሻሸመኔ ላይ “ቄሮ ነፍሰ-ጡር ሴት አረደ” የሚል ዜና በሰፊው ተናፍሶ ነበር።
በወቅቱ አንድ ኻላ ላይ ከ”ጠቅላይ ሚንስተሩ” ጋር ሲወያይ የታየ አርቲስት ለ”ታረደችው እናት” ቤተሰቦች የገንዘብ ድጋፍ ሲያበረክት እና ሌሎች የተቀነባበሩ ድራማዎችን የሚያሳይ የፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ የኔታ በሚባል ጣቢያ ላይ ተለቀቀ።
የዚያ ፕሮፓጋንዳ አላማ የሃጫሉን መገደል ተከትሎ(ጨምሮ) የተካሄደውን የኦሮሞ ትግል የማዳከም መጠነ-ሰፊ ዘመቻ ለማሳለጥ ነበር።
በወቅቱ የዜናውን እውነትነት ስለተጠራጠርኩ እና እዚያ አከባቢ የሚሆኑ ነገሮችን የማጣራት አቅም ስላለኝ የወሬውን ውሸትነት አረጋግጬ ፖስቻለሁ።
(እኛ ነፍሰ-ጡር እናት ህይወታቸው ያለፈው በልብ እና ተጎዳኝ ህመም መሆኑን የህክምና ማስረጃ በማቅረብ አጋልጠናል።)
 
ሰሞኑን የአማራ ክልል የፀጥታ ሃላፊ አቶ አበረ አዳሙን እና የአብን የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፍ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በበርካታ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቲች ጉምዞች ላይ የተከፈተው ወጣ ያለ ፕሮፓጋንዳ እና የጥላቻ ንግግር ከሻሸመኔው ጋር ተቀራራቢነት አለው።
አቶ አበረ “ጉምዞች መተከል አከባቢ የእርጉዝ ሴት ሆድ ቀደው ልጁን በማውጣት ይበላሉ” በማለት አማራ ማስ ሚዲያ ላይ ተናግሯል። ይህ ንግግር በማስረጃ ካልተደገፈ በህግ የሚያስጠይቅ የጥላቻ ንግግር መሆን ነበረበት።
ጉምዞችን በዘመቻ መልክ በዚህ ደረጃ ማጠልሸት እና ከሰውነት ማዉረድ ለምን አስፈለገ?
1# እነሱ(ጉምዞች) ላይ ጭፍጨፋ ለማካሄድ ቅድመ-ፕሮፓጋንዳ ለማካሄድ ነው
2# ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ብሄሮች ላይ የሚካሄድ አውሬ እና ያልሰለጠኑ የማድረግ ዘመቻ አካል ነው።
(በዚህም ጉምዞች አከባቢያቸውን ለማስተዳደር አልደረሱም፤ ክልሉ ይፍረስ ምናምን ለማለት ነዉ።
ቅኝ ገዢዎች ለኔቲቮች የሚሰጡት አይነት ስም እና ፌረጃ ነዉ።)
 
በሃገሪቱ ግጭት የሌለበት አከባቢ የለም። እንደ ሌሎች አከባቢዎች ሁሉ መተክል አከባቢም ግጭት አለ። እነዚህን ግጭቶች ለመፍታት የችግሮቹ ምንጭ ላይ ሰፊ ጥናት ማድረግ ይገባል ። የሁሉም ወገን ትርክት እና አቤቱታ መሰማት አለበት።
ጉምዝ ሚዲያ እና Elite የለውም በማለት “እውነትን” ለብቻ ለመቆጣጠር መሞከር ዘላቂ መፍትሄ አይሆንም።”
 
Yared Estinfanos

1 Comment

  1. This stupid amharas elites they do the same hate speech on every tribe. I knew one amhara man who told me Weytoch , bahir dar , make love just as a dog and in Gondor I had the same degrading remark against Kimant. By the way, The same Amhara people conspired against Abune Teweflos , The patriarch, and let him excecuted by Derge. Amharas are created and endowed with plots and hate speech.

    Many Of Tigrian bishops and monks are downgraded and defamed for thier ethnic background. Amhjara priests are not christians but magicians . Most of them recite melkaa Diyabilos or any other satanic books to win power , grace, money and enslave women.They are they one who teach satanism to the other tribes . Devil chose amharas and talks to them since they chose to do the evil act.This is not a story lived by one of my friend not a flim flam.

Comments are closed.