የመስቀል በዓልን ከጋሞ ህዝብ ጋር ለማሳለፍ የሄዱት ቄሮዎች “ከእንግዲ የጋሞ ወንድሞቻችንን ደህንነት በንቃት እንጠብቃለን ተዘናግተን ለደረሰው ችግር ይቅርታ አድርጉልን “

የመስቀል በዓልን ከጋሞ ህዝብ ጋር ለማሳለፍ የሄዱት ቄሮዎች “ከእንግዲ የጋሞ ወንድሞቻችንን ደህንነት በንቃት እንጠብቃለን ተዘናግተን ለደረሰው ችግር ይቅርታ አድርጉልን “ በማለት የጋሞ አባቶች እግር ስር ወድቀው ይቅርታ ጠይቀዋል

Shamshadin Taha


የምስጋናው ጉዞ አርባምንጭ ደርሷል! ይቅርታውና የማፅናናቱ ፕሮግራም ይቀጥላል። ጋሞና ኦሮሞን ለመለያየት የተሸረበው ገመድ በይቅርታና በምስጋና ይበጣጠሳል! ተበጣጥሷልም!!!
ትልቅ ምስጋና ለጋሞ የሀገር ተምሳሌቶች ይሁን! በፍቅር ማሸነፍ ማለት ይህ ነው! ለሃገር የምተርፍ የስልጣኔ አይነት!