ከዶ.ር ፍርዲሳ ጀቤሳ (የትምህርት ሥርዓት ጥናትና ምርምር ባለሞያ) ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ .

ከዶ.ር ፍርዲሳ ጀቤሳ (የትምህርት ሥርዓት ጥናትና ምርምር ባለሞያ) ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ .


Waggaa tokko keessatti ijjannoo gaaffii Oromoo deebisuuf qaban ni jijjiiru jedhe hin amanu.

Then yaada kana gaafa masaraa Minilik galan kan sammuu keessaa nama dhiqutu jiramoo?


Manni Amantii Orthodoksii Oromiyaa Jijjiramaa Gaarii Qaba.
Itti Fufaa Hordoftoota Amantaa Kanaa Gammachiisaa Isaaniin Jenna.

JABAADHAA

# Bizu Ha : አምላኬ ወገኔ በራሱ ቋንቋ በነጻነት የሚያመልክበትን ወቅት አምጥተህ በህይወት ሳለሁ ምስክር እንድሆን ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ! አይሞከርም የተባለው ይሆናል!

# Tadesse Fikre Teferra : የኦሮሞ ህዝብ እና ሌሎችም ብሔረሰቦች ተዋህዶን በራሳቻው ቋንቋ ሊያገለግሏት መወሰናቸው “አማርኛን መጥላት” አድርጎስ መውሰድስ በምን ሂሳብ ነው ተቀባይነት ያለው?? ኦሮሚያ ክልል ወይም ሶማሌ ክልል ወይም ደቡብ ክልል ከ90% በላይ ዜጎች አማርኛን እንደማይችሉ መገንዘብ ሲገባህ ህዝበ ክርስቲያኑን በማህገባ መንገድ የመገመትና የመዳኘትን ጸጋና ስልጣን ማን ሰጠህ?? ይህንን ማሰብ ነው ልበሰፊነት! ይሄ አቋም ነው አለማቀፋዊነት፣ በተረፈ ግን አሁንም “ጎጠኛ!” የምትለኝ ከሆነ፣ አዎ እጅግ በጣም ኩሩ ጎጠኛ ነኝ! ካንተው ምናባዊ ታላቅ አለም የኔዋ ትንሿ መንደር ትሻለኛለች! ምክኛቱም በትንሿ ጎጤ ውስጥ እኔነቴን በሚገባ እመለከታለሁ፣ እርካታም ይሰጠኛል። ወንድምዬ I am over your intimidation strategy! don’t you waste your time and effort on this. Just mind your own business. I garantee you, there is nothing that changes in your favor! Do something productive, if you ever will. God Bless You! Orthodox Tewahido will continuou to preach Gospel and about the Love and Mercy of God around the world with all languages. You just keep your a** sit and frozen in only one language, the language of poverty, illitracy and evil, if you wanna be told the truth.

# Berhanu Gezu: ሰው እግዚአብሔርን ይበልጥ በሚያውቀው ቋንቋ ቢያመልክ መልካም ነው። ነገር ግን የወንጌልን ቃል መጀመሪያ የሰበኩት አይሁዳውያን ሆነው አዲስ ኪዳኑ ግን የተፃፈው በግሪክ ቋንቋ መሆኑን ልብ ማለት ጥሩ ነው። መጽሐፍ መዳን ከአይሁድ ነው እንደሚል አዳኙ ከአይሁድ ሆኖ የአዳኙ መልክት በግሪክ መሆኑ የወንጌል ትኩረት መልዕክቱ እንደሆነ የሚፈነጥቅ ይመስለኛል። ወንጌልን ሰዎች በሚረዱበት ቋንቋ ማቅረብ አስፈላጊ ከመሆኑ በላይ ለወንጌሉ መልዕክት ይበልጥ ትኩረት ማድረግ ተገቢ ነው። ሰዎች በራሳቸው ቋንቋ ከማምለካቸው በላይ አስደሳቹ ነገር የወንጌሉን መልዕክት አግኝተው ከዘላለም ጥፋት መዳናቸው ነው። ይህ የሠማይ መላዕክት እንኳ የሚደሰቱበት ነው። ፖለቲካን ከወንጌል ጋር ማዛነቅ መልካም አይመስለኝም።