ከደብረ-ማርቆስ ወደ ባህርዳር እየተመለሱ ከነበሩት የተመስገን ጥሩነህ የግል ጠባቂዎች መካከል፣

ከደብረ-ማርቆስ ወደ ባህርዳር እየተመለሱ ከነበሩት የተመስገን ጥሩነህ የግል ጠባቂዎች መካከል፣ አስራ ሶስቱ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ምክንያት ሲቆስሉ፣ አምስቱ ወዲያውኑ መሞታቸው ታውቋል። የመኪና አደጋው የደረሰው የሚጓዙበት መኪና መንገድ ስቶ በመገልበጡ መሆኑም ተነግሯል። በወቅቱ ሾፌሩ ስልክ እያወራ ሲያሽከረክር እንደነበር የዓይን እማኞች አረጋግጠዋል…
🙏ነፍስ ይማር
Via- Mikiyas Tilahun
❝…ወደ ሾፌሩ የተደወለው ግን በስህተት ከትግርኛ ተናጋሪ ነበር እንዴ ❞ ብየ ልቀልድ አሰብኩኝና ሳስበው ለካ በሞት አይቀለድም ብየ ተውኩት