ከዚህ ሁሉ ግፍ እና መከራ በኋላም ቢሆን ኮ/ል ገመቹ አያና ዶ/ር አብይን ONN ላይ እንዲህ ገልፆታል ONN ላይ እንዲህ ገልፆታል

ከዚህ ሁሉ ግፍ እና መከራ በኋላም ቢሆን ኮ/ል ገመቹ አያና ዶ/ር አብይን ONN ላይ እንዲህ ገልፆታል

ONN ላይ እንዲህ ገልፆታል

“እኔ ዶ/ር አብይን ከልጅነቱ ጀምሬ በባድመ ጦርነት ወቅትም አውቀዋለሁ።አብሮ ለመኖር የሚከብድ ሰው አይደለም። አመለካከቱን አይመለከተኝም ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ አስተሳሰብ አለው።

ዶክተር አብይ ቢሮው ጠርቶ አነጋግሮኝ ነበረ ከአንድ ወር በፊት እንዲህ ብሎ ነበር የጠየቀኝ ገሜ እንዴት ይህንን ታደርጋለህ ይህንን ካንተ አልጠብቅም ሲለኝ!በጣም ነው ያዘንኩት እና የደነገትኩት!የተመሰረተብኝ ክስ እና እሱ ያለኝ ፈፅሞ አይገናኙም። ስለ ታሰርኩበት ኬዝ የእውነት ማወቁን እና አለማወቁን አብይ እና ፈጣሪ ብቻ ናቸው ሚያውቁት።ግን ዶ/ር አብይ የታሰርኩበትን ኬዝ የማያውቅ ከሆነ የተለየ ነገር እየነገሩት ሀገሪቷን በራሳቸው ፍላጎት እያስተዳደሩ የሚገኙ ሀይሎች አሉ ማለት ነው!

ገመቹ አያና

“Tuujubni yookiin bakki awwaalchaa abboota keenya Oromoo Tuulamaa ‘bull dozer’n qotamee laga Qabbanaatti dabalame. Lagni Qabbanaa lafee isaanii fuudhee deemee laga Awaashitti dabale. Achitti ‘fertilizer’ ta’ee shonkoraafi burtunni babbareedaan ittiin oomishame. Nuti immoo shonkoraafi burtukaana kana nyaannee warra haraamuu taane”
[Koloneel #Gammachuu Ayyaanaa, gaaffii fi deebii ONN wajjin godhe keessatti kan dubbate]. Garaa nama guba!