ሹክሹክታ ከኢህአዴግ ስብስባ የሾለከ ምስጢራዊ መረጃ!

ሹክሹክታ ከኢህአዴግ ስብስባ የሾለከ ምስጢራዊ መረጃ!

ጭራቁ ህወሓት የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ የመከልከልም ሆነ የመስጠት መብት የለውም::
አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ብኖር የጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዋና ስራቸው ህጉን ማስከበር ነው:: ህጉን ማስከበር ካልተቻለ ደግሞ ስልጣኑን ለህዝብ ማስረከብ ነው::
በምስጢር ተነጋግረን ህውሃት አስቸገረ አላሠራ አለኝ አይሰራም::

ልክ እንደዚሁ HD ኃይለማርያምም አዝዣለሁ እያለ ህዝብን ካስፈጀ በኋላ ህወሀት አላሠራ አለኝ ነው ያለው::
የህዝብ ውሳኔ ቀን መቼ ነዉ??

#Sidama_


የድር ዘገባ
የድሬደዋ ግጭት ግን ዛሬም አልተረጋጋም ይልና ተገደው የወጡበት የነፃነት ትግል እንደሆነ ነው የሚያስረዳን

የኛ ህዝብ ደገመው ድምፃችን ይሰማ ብለው ሲጮህ
አገር ሊያፈርሱ ነው ብለው በብሔር ላይ ዘመቻ ይከፍታሉ

እነዚህ ሚዲያዎችም ሆኑ ጋዜጠኞች መንደርተኞች ናቸው የምንለው ዝም ብለን አይደለም! የነርሱ ሰዎች የሠፈሩበት አካባቢ የሚደረግ ማንኛውም አይነት ድርጊት ሁሉ የነፃነት ትግል ነው!?

በዚህ ሁኔታ አብረን እስከመቼ እንደምንዘልቅ አብሪን የምናይ ይሆናል!

በቅርቡ በሲዳማ ምድር ላይ ከሀዋሳ ኢስከ ጨሬ አሮሬሳ ወፍ እንኳን ዝር የማይል ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል::

#ተለመነው_የሚመጣ_ነጻነት_የለም::
የሰዳማ ህዝብ ውሳነ መቼ እንደሚደረግ እስከሚታወጅ ድረስ መንገዶች እንደ ጉድ ይዘጋሉ:: አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ ነገሮች ሁሉ ላይ እርምጃ ይወሰዳል::

የያድግ መንግስት መሆን ለማይቀረው ነገር የህዝብን ትግስት የሚፈታተነው ደም ስለለመደ ነው::

ስለሚከሰቱ ነገሮች ሁሉ ሃላፊነቱን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና የደቡብ ምክር ቤት ይወስዳል::

የሲዳማ ታጣቂዎች በህዝባችን ላይ ማዕከላዊ መንግስት በንቀት ልክፍት የተዘጋጀውን ጦርነት ለመግታት ከበፊቱ ይልቅ ከነጻነት ታጋዮች ጋር በመቀላቀል በንቃት ተዘጋጁ::

ልብ በሉ በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ላይ እረፍት ቢሰጣችሁ ጠመንጃችሁን አስረክቡ ብትባሉ እንደ ሁልጊዜ በህዝባችን ላይ ጦርነት እየተከፈተ እንደሆነ እወቁ::

Sidama page


ESAT Eletawi Fri 25 Jan 2019