KMN:-January 31/2020: ከአዲስ አበባ በሆሳእና አድርጎ ወደ ወላይታ እና አርባምንጭ የሚወስደው መንገድ ከምባታ ላይ ተዘግቷል።

ከአዲስ አበባ በሆሳእና አድርጎ ወደ ወላይታ እና አርባምንጭ የሚወስደው መንገድ ከምባታ ላይ ተዘግቷል።

KMN:-January 31/2020

ከአዲስ አበባ በሆሳእና አድርጎ ወደ ወላይታ እና አርባምንጭ የሚወስደው መንገድ ከምባታ ላይ ተዘግቷል።
ወደ አብዛኛው የደቡብ ክፍል ለመሄድ በከምባታ ማለፍ ግድ እንደሆነ ይታወቃል። የክልልነት ጥያቄዉን በህገመንግስታዊ መንግድ ያቀርበዉ የከምባታ ህዝብ ለጥያቄዉ ህገ መንግስታዊ መልስ ማግኘት እና የፖለቲካ ጥያቄዉን በህጉ መንገድ መመለስ እንጂ በሽምግልና ወይም አጥኚ ቡድን የሚመለስ ጥያቄ የለንም በማለት የከምባታ ወጣቶች #ዞባሃ መንገዱን ዘግተዉታል::