ከአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሹመት ጋር በተያያዘ በኢሳት መንደር የጠበቁት ሰው ከንቲባ አለመሆኑ አበሳጭቷቸው ፤

ከአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሹመት ጋር በተያያዘ በኢሳት መንደር የጠበቁት ሰው ከንቲባ አለመሆኑ አበሳጭቷቸው ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኦሮሞ ብሄርተኞችን ፈርቶ ነው የሾመው የሚል ምንም የማይግናኝ ተራ የኦሮሞ ጥላቻ ፕሮፓጋንዳቸውን ቀጥለውበታል :: #ዘር_አልባው_ዘረኛ_ቡድን #OromoPhobia #Ethiopia

MUST WATCH
ይሄን ቪዲዎ የ መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ማየት እና ማገናዘብ ያለበት ትልቅ መልእት የያዘ ነው
ጋዜጠኛ ሐብታሙ ይናገራል አድምጡት።

ዘመናዊና በህላዊ ውቅር መድሀኒት ለሀበሾች


ESAT Eletawi Wed 18 July 2018