ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!

ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!

መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት ከኔ በላይ ቅድሚያ ለሀገሬ ከሚል ብሂላዊ እሳቤ የሚወለድ ቢሆንም በህዝብ ደም ላይ መነገድ የለመዱ እኩያን ፋኖን እያሳደዱት ነዉ፡፡ ነገሮች መስመር ሳይስቱ ማስተካከል የሚጠቅመዉ ገዥዉን መንግስት ነዉ፡፡ ከዚያ ዉጭ ግን አማራን ሰላም ለመንሳት በሚደረገዉ ወከባ ሁሉ ፋኖ እጅ ሰጥቶ የማይንበረከክ መሆኑን እንድትገነዘቡ እያሣሰብን በሁለት ቀነ ገደብ ዉስጥ ፋኖን የማሳደድ ስራ የማይቆም ከሆነ ከጎንደር ዉጭ ባሉ የአማራ ከተሞች ባህርዳር፤ ደሴና ደብረብርሀን ህዝባዊ እምቢተኝነት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በዚኅም እንደ አሁን ቀደሙ ወደበረሃ ሸሽቶ የሚታገል ፋኖ የለም፡፡ ከተማን ምሽጉ ያደረገዉ የፋኖ ሃይል የከተማ ዉስጥ ጥቃት መፈጠም እንዲጀምርም አትገፋፉት፡፡ ፋኖ ህዝባችን እየደረሰበት ካለዉ በደል አንፃር ነገሮችን በአርምሞ እንከታተል ብለን ለዉጭ ጥቃት አጠፋ ራሳችንን ስናዘጋጅም ነበር፡፡ ይህ ማለት ግን የፋኖን ያክል ፖለቲካዊ መረዳት የሌለዉ ሆዳም ካድሬ እኛን ለማጥፋት ሌት ከቀን እንደሚሰራም ሳይገባን ቀርቶ አይደለም፡፡ ሆዳሙን እንደሆዳምነቱ መጠበቅም የፋኖ ተልዕኮ ነዉ በማለትም ትዕግስት ተላብሰን ቆይተናል፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ ግን መሳደድ የሚቀጥል ከሆነ ፋኖ ለሚቃጣበት ጥቃት ሁሉ እራስን የመከላከል አጠፋ ብቻ ሳይሆን ወደ ማጥቃት የተሸጋገረ ተልዕኮ ይፈፅማል፡፡

የአማራ ህዝብ ዙሪያዉን በከበቡት የኦነግና ህወሃት አይነት የድርጅት ጠላቶች ምክንያት ግፍና በደል ማስተናገድ ከጀመረ ግማሽ ክፍለዘመን የሞላዉ ሲሆን ይህንን ፅዋ የተረዳዉ ፋኖ ህዝባችንን ለመጠበቅ ካለዉ ፅኑ ፍላጎት የተነሳ የአደረጃጀት ሰንሰለቱን በብዙ መዋቅር ዘርግቷል፡፡ ይህንን መዋቅር በፖለቲካ ሴራ መመታት አይደለም አማራን ኢትዮጵያን እንደሃገር ይጎዳታል፡፡ በፋኖ እምነት ‹‹ፋኖ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚደረግ ተልዕኮ›› እንደሆነም እንገነዘባለን፡፡ ስለሆነም፡

1- በሁሉም የኢትዮጵያና አለም ከተሞች ያላቹህ የአማራ ሲቪክ ማህበራት፤ ፖለቲካ ድርጅቶች፤ የአማራ ወጣት ማህበራት፤ አተማና ሌሎችም፡- መንግስት ፋኖ ላይ እያደረሰ ያለዉን ማሳደድና፤ ወከባና እንግልት በአስቸኳይ እንዲያቆም የሽምግልናና ግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ እንድትሰሩ ስንል እናሳስባለን፡፡
2- ለአማራ ህዝብ፡- ፋኖ ራሱን ለመከላከል በሚወስደዉ አጠፋ ህዝባችን ላይ እንግልት ሊደርስ ስለሚችል ከአሁነ ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ እያሳሰብን የማህበራዊ ሚዲያ አዉታር ተጠቃሚ የአማራ ህዝቦች ፋኖ ላይ እየተሸረበ ያለዉን ሴራ ሁሉ በገጠር ለሚገኙ ዘመዶቻቹህ መረጃ በማድረስ እንድትተባበሩ እንጠይቃለን፡፡
3- ለአማራ ልዩ ሃይል አባላት፤ ድህንነትና ፀፅታ መዋቅር፡- ብልህ ከሌሎች አይቶ ይማራል፡፡ እኛ ግን እየደረሰብን ያለዉ ግፍና በደል እንኳን ሊያስተምረን አልቻለም፡፡ የትኛዉም የፌዴራል መንግስት የፀፅታ መዋቅር ለፋኖ ስጋት ሁኖ አያዉቅም፡፡ ያዉቁናል፡፡ እየተሸረበዉ ያለዉ ሴራ ሁሉ ወንድምን ከወንድም የማጋጨት ተልዕኮ ነዉ፡፡ ፋኖ ወደ ወንድሞቹ አፈሙዝ አያዞርም፡፡ አዙሮም አያዉቅም፡፡ ያ ማለት ግን በመተዳደሪያ ደንባችን ዉስጥ ላስቀመጥነዉ አላማ እንቅፋት የሚሆን ማንኛዉም አካል ከገጠመን ግን በሬሳ ላይ መረማመድ ይሆንበታል።

Oddu Amme: Naannoo Amaaraa Gondar keessatti dhukaasa Humna hidhate fi Raayyaa ittisa Biyyaa gidduutii banameen Raayyaa ittisa Biyyaa 20 ol ajjeefameera!! Odeessi amma Naannoo Amaaraa irra dhufe ni addeessa!!Osoo Oromiyaa keessa taate Bilxiginnaan l
“Shiftaa Shanee” jatte gurra nu duuchiti!! Amma Nafxegan gooftaa Bilxiginnaa waan taateef Kaadiroonni hin dubbanne!!

Breaking News Video
ጎንደር ህዝብ ላይ ጦርነት አውጀዋል
ጎንደር ከተማ በመትረየስ እና በፈንጂ ስትታመስ አደረች 👈

He is comparing apples to oranges