ከትግራይ ለሳውዲ መንግስት የተፃፈ ዳብዳቤ፣ በሳውዲ የስደተኞች ካምፕ የሚገኙት የትግራይ ተወላጆች ለመመለስ ትብብር ተጠየቀ።

ከትግራይ ለሳውዲ መንግስት የተፃፈ ዳብዳቤ፣ በሳውዲ የስደተኞች ካምፕ የሚገኙት የትግራይ ተወላጆች ለመመለስ ትብብር ተጠየቀ።

ለምን ይዋሻል! በዝህ ሀገር ላይ እኩልነት የለም፡፡ እንድመጣም አይፈለግም፡፡ የሚጮኽለት፣ የሚለቀስለት በአንድ ወገን እና አባከና የሚለው፣ በሀገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚቆጠሩ ብሄር ብሄረሰቦች በሌላ ወገን አሉ፡፡ በቅርቡ ከሞቱት 176 ሰዎች 67 ባለቤት አግኝተው ኦርቶ አማራ መሆናቸውን ቤተክርስትያን ገልጻለች፡፡ የቀሩት 109 ምንነታቸው ያልታወቀ፣ በተቋም ሳይሆን በቤታቸው ብቻ የሚለቀስላቸው ሙስልሞች፣ ዋቄፈናዎች እና ጴንጤዎች ናቸው፡፡ ብሄራቸውም አብዛኛውን ኦሮሞ ሲሆኑ የሞቱ ሌሎች ብሄሮችም አሉበት፡፡ እነዝህ በሀገራቸው ሁለተኛ ዜጎች፣ “ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ”፣ “የኢትዮጵያ አንድነት” በሚል እሳቤ እነሱን መግደል፣ ማሰር፣ ማንገላታት የተፈቀደ (ሀላል) የተደረገባቸው “ዜጎች” ናቸው🤔😭😭😭😭
 
አንደኛው ቡድን በደቦ ቤተክርስትያን ውስጥ ሰው በድንጋይ ወግሮ ከገደለ በኃላ ሲያቃጥል የሚነገረው ደግ አደረጉ፤ “ሰላይ ነው” የገደሉት የሚል ሲሆን፡፡ በሌለኛው ወገን በተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ አንዱን ዘቅዝቀው ቢገሉት ሁልግዜ የዝህኛውን ወገን አወሬነት ማሳያ ይሆን ዘንድ ተደጋግሞ እንድነገር ይደረጋል፡፡ መስጊድ እና የጴንጤዎች ቤተ እምነት የአገር ህዝብ ወጥቶ እየተዘመረ ሲቃጠል በሚድያ እንድነገር አይደረግም፡፡የተወሰኑ ሰዎች ስራ እንደሆነ በማስነገር ይሸፋፈናል፡፡ በሌላ በኩል የነርሱ ቤተ እምነት ላይ ጥፋት ሲደርስ አይደለም አድራጊዎቹ እምነቱ ጥያቄ ምልክት ውስጥ እንድገባ ይደረጋል፡፡
አረመኔነቱ የራስ ሲሆን የሚናገረውን ሰው በዘረኝነት፣ በዘር ጥላቻ በመወንጀል ክስተቱ እንድደበቅ ይደረጋል፡፡ ሰዉ ከነቃ ቆይቷል፡፡ ዘረኛው ማን እንደሆነ ታውቋል! የሚንወቅስ ከሆነ ሁሉንም፡፡ እየመረጥን የሚናለቅስ ከሆነ መዘዙ ብዙ ነው፡፡