ከቋንቋ በስተቀር ልዩነት ይለንም ግን እነሱ የወርቅ ዘሮች ስለሆኑ

በአንድ አገር የምንኖር የአንድ ሀገር ሰዎች ነን ከቋንቋ በስተቀር ልዩነት ይለንም ግን እነሱ የወርቅ ዘሮች ስለሆኑ እኛ እንደ አፈር ተቆጥረን በአንድነት ኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ እየኖርን እውቀትን በዚህ አይነት ልዩነት እንገበያለን።
ያማል እጅግ በጣም ያማል!!!!!!
Via: Solomon Bogale