ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የአለም አገራት የሚመደቡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሹመት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የአለም አገራት የሚመደቡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሹመት ደብዳቤያቸውን ለተመደቡበት አገር መሪዎች ሲያቀርቡ የሚለብሱት የኢትዮጵያ የባህል ልብስ እጅግ ደስ ይላል:: ያምራልም! ያኮራልም!
(ፎቶዎቹን ያገኘሁት ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የትዊተር ገፅ ነው)

Himmm!

ኃይለገብርኤል ይመር