ከሶስት አመት በፊት በብረት የሚደረገው የኦሮሞ የነጻነት ትግል እንዲዳከም የተደረገው በሁላችንም ቸልተኝነት እና አርቆ አለማሰብ(ጠላት የሸረበብንን ሴራ ባለማወቅ እና በመልካም ጎኑ በመመልከት) ባደረግነው የተቀናጀ ስራ ነው።

ከሶስት አመት በፊት በብረት የሚደረገው የኦሮሞ የነጻነት ትግል እንዲዳከም የተደረገው በሁላችንም ቸልተኝነት እና አርቆ አለማሰብ(ጠላት የሸረበብንን ሴራ ባለማወቅ እና በመልካም ጎኑ በመመልከት) ባደረግነው የተቀናጀ ስራ ነው።
 
ጥቂቶች እንቢኝ ያሉት ጫካን መምረጣቸው ለዛሬ ደርሰናል። እንዚያ ኢምንቶች እና በአንድ ቦታ ተገድበው ህልውናቸውን ለማስቀጠል ሲፍጨረጨሩ የነበሩት ዛሬ በመላዋ ኦሮሚያ እደግመዋለው መላዋ ኦሮሚያ ላይ እንቅስቃሴያቸውን አንደ ንጋት ኮከብ እያፈጠኑት ይገኛሉ።
ለትግል ከቤትህ ስትወጣ እኖራለሁ ብለህ ሳይሆን ለ ነጻነት ሞትንም ቢሆን ሞቼ ህዝቦቼ የሚሹትን ሰላም ማግኘት አለባቸው በሚል ቆራጥ ውሳኔ ነው። አንዳንዶች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በየ እለቱ በጠላቱ ላይ የሚፈጽመው ድል ሳይታያቸው በአመት አንዴ የተገደለን የነጻነት ታጋይን ምስል ይዘው ሲያሽቋልጡ እናያለን። ትግሉ የመስዋእትነት ነው።( እልፍ የኦሮሞ የነጻነት መሪዎችን እና ታጋዮችን ያፈራችው ጅማ ጥቂት ሆድ አደር ከሀዲዎች በሚፈጽሙት የክህደት ሴራ ሌላውን መውቀስ ግብዝነት እና አለማወቅም ነው)
 
ፈጽሞ ፈጽሞ የሚያቆመን የለም። ከዚህ ይልቅ መስራት ያለብን ከባድ የቤት ስራ ከፊታችን ተጋርጧል።
በሁለቱም ወገን እየተገደለ ያለው ኦሮሞ ነው። አዎ ኦሮሞን እየገለው ያለው ኦሮሞ ነው። እዚህ ላይ መስራት ይገባናል። የኦሮሚያ ፖሊስ፣ሚሊሺያ ፣የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከጥቂቶች በቀር አብዛኞቹ ልባቸው ያለው ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጎን ነው። የወገናቸውን ሰቆቃ ከማበራከት እንዲታቀቡ በማድረግ ወደ ኦሮሞ ትግል እንዲቀላቀሉ ልንሰራ ይገባል።

Margiitu Warqina – Amma Yeroon – New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Wolaloo yaa saree kana gidaraa si fudhe si guddisee jettu tana itti naf bohara

Qalamaan malee, qawween hin bullu!!”
“በብዕር እንጂ፣ በብረት አንተዳደርም!”

As wr wb nutii ilimaan oromoo mana hidhaa jiddaa keessa yadaa keena isiniti himachufii dhufnee sherii nu godhaa nu birimadhaa

1 Comment

 1. ወደ ፊት ላይገዙ በአሃዳዊ ነፍጠኞች ፤
  እንደ አራስ ነብር ተቆጥተዉ ወቦች ፤ (=WBO)
  በወለጋ በጉጂ ጦር ሰበቁ የኔ ጀግኖች ፤
  ኦሮሚያን ሊያተርፉ የወቦ አምበሶች ፤
  ታጥቀዉ ብቅ አሉ ብርቅዬ አርበኞች ::
  ደም ያፈሰሰዉ ላለፈዉ 150 – ዓመት ፤
  የቅኝ አገዛዝ ሰቆቃ እንዲያበቃ ባርነት ፤
  እንዲከበር የእናት ኦሮሚያ ማንነት ፤
  እንዲመለስ የዉድ አገራችን ነፃነት ፤
  እንዲያበቃ በግፍ ግድያ እና ስቅላት ፤
  150 – ዓመት የቆየዉ የነፍጠኛ አሃዳዊ ስርዓት ፤
  ፍቀዉ ሊጥሉልን ቆርጠዋል ወቦች ፤
  ነብስ ዘሪ ፥ የኦሮሚያ ነብስ አዳኞች ፤
  እንደ ድንቅ እንቁ የሚያማምሩ የወቦ ኮከቦች ::

  ዝንተ-ዓለም ኑሩልኝ ፥ የእምዬ ኦሮሚያ ክብር ጠባቂዎች ፤
  ብዙ ፥ በእልፍ በዓእላፍ ተባዙ ወቦች ፥ የኦሮሚያ ክብር ዘበኞች ፤
  በባሌ በአርሲ በሸዋ ተባዙ ፥ ወቦች ለኦሮሚያ ተቆርቋሪዎች ፤
  ተባዙ ፥ በኢሉባቦር በጂማ በወሎ የቢልሱማ አዋላጆች ፤
  ተባዙ በቦረና በሐረርጌ ለቢልሱማ ታጋዮች ፤
  ጠላት መካች የቢልሱማ ኦሮሚያ ብሩሕ ተስፎች ፤
  በጣጥሱሉልን 150 – ዓመት የተተበተቡ የባርነት ሰንሰለቾች ፤
  እናት ኦሮሚያን ከጠላት ጠባቂ ሀቀኛ መካቾች ፤
  ሰባብሩልን የ 150 – ዓመት የባርነት ቀምበር ፥ የነፍጠኛን ቅኝ ገዦች ፤
  ፈታቱልን 150–ዓመት የቆየ እግር ብረት ፥ እናንተ የወቦ ታጣቂዎች ፤
  አሻፈረን ኦሮሚያ ከእንግዲሕ ፥ ፈጽሞ ቅኝ አትገዛም ፥
  የከረፋ የጨካኝ አረመኔ የነፍጠኛ ሕጎች በጭራሽ አናከብርም ::

  ድል ለወቦ !!!

Comments are closed.