ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ በተጠለሉ ዜጎች እና በአካባቢው ነዋሪ ወጣቶች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ገለጸ።

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ በተጠለሉ ዜጎች እና በአካባቢው ነዋሪ ወጣቶች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ገለጸ። በግጭቱ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ለ2ዐ ሰዎች ጉዳት መድረስ ምክንያት ሆኗል ተብሏል፡፡

ኢሳት እንወያይ፣ ጅምሩ ለውጥ እና የወጣቱ አሣሳቢ እንቅስቃሴዎች፣ ሻሸመኔ፣ ባህር ዳር፣ቴፒ፣ ጎንደር

ESAT Eletawi Fri 17 August 2018

አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ አቋም
ከሐዲው ማን ነው ?


“በኢትዮጵያ ውስጥ ፌደራል የሚባል ህዝብ የለም ክልላዊ ህዝብ ነው ያለው ፡፡አማራ በራሱ ክልል ነው ያለው፣ኦሮሞ በራሱ ክልል ነው ያለው፣ ትግራይ በራሱ ክልል ነው ያለው፡፡ትግራይ ልማቱም ውድቀቱም በራሱ ልጆች እጅ ነው ያለው፣ አማራ ልማቱም ውድቀቱም በራሱ ልጆች እጅ ነው ያለው ፣ኦሮሞ ልማቱም ውድቀቱም በራሱ ልጆች እጅ ነው ያለው፡፡እያንዳንዱ ክልል ከለማ ልጆቹ እየመሩት ነው የሚለማው፣እያንዳንዱ ክልል ካልለማ ልጆቹ ፌል እያረጉ ነው የማይለማው፡፡ ስለዚ ሌላ ክልልን ሰበብ ማድረግ አይቻልም አዲስቷ ኢትዮጵያ ባህሪዋ ይሄ ነው፡፡ሌላ ክልልን ሰበብ ማድረግ አይቻልም ፡፡ሌላ ክልልን ሰበብ ማድረግ የሚመጣው መቸ ነው? እያንዳዱ ክልል ራሱን የማልማት ተልእኮ ሳይፈፅም ይቀርና ህዝቡ ሊጠይቀው ይጀምራል የክልል የወረዳ ኣመራርን ለምን አላለማኽኝም ብሎ ሲጠይቀው እኔ እኮ ሞክሬ ነበር ግን እከሌ አደናቀፈኝ የሚል አመራር ሲኖር ኤክስተርናላይዝ ማድረግ ወደሌላ ማሸጋገር ይኖራል……”አቶ በረከት ስምኦን


Only in Africa, Uganda First Deputy Prime Minister and Deputy Leader of Government Business Gen Moses Ali, kicking a football into goalposts, and then he falls like an elephant.