ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላትን ያቀፈው ኮሚቴ አቀባበልማድረጉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.