ከሰሜን ድምፅ ተሰማ:የአዲስ አበባ ጉዳይ ህገ መንግስቱን ብቻ በተግባር

ከሰሜን ድምፅ ተሰማ

የአዲስ አበባ ጉዳይ ህገ መንግስቱን ብቻ በተግባር ማዋል ለሁሉም ህጋዊ መልስ ይሰጣል። የኦሮሚያ ክልል እንደሚያገባው ህገ_መንግስቱ ላይ ተቀምጦዋል።ህገ መንግስቱ ይከበር ከማለት ውጪ ስለ አዲስ አበባ አዲስ የምንይዘው አቋም የለም “ ዶ/ር ደብረፂዮን::