ከሚሊኒክ ቀጥሎ ኦሮሞን የገደለው ያስደለው አብይ አህመድ ነው።Is Biy Ahmed alive himself??

ከሚሊኒክ ቀጥሎ ኦሮሞን የገደለው ያስደለው አብይ አህመድ ነው።Is Biy Ahmed alive himself??

ብዙ በደሎች ደርሰው ይሆናል፣ በደርግም ሆነ በህወሓት ዘመን የ70 አመት የሀይማኖት አባት፣ የ3 ወር አራስ፣ የ3 ህፃን በቤታቸው በመንግስት ወታደር አልተገደሉም። ከሚሊኒክ ቀጥሎ ኦሮሞን የገደለው ያስደለው አብይ አህመድ ነው።


በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አስተባባሪ ኮሚቴ፤ በወላይታ ዞን የፓርቲው አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ከፓርቲው እና ከመንግስት ስራ ኃላፊነታቸው፤ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ነሐሴ 14፤ 2012 ጀምሮ እንዲነሱ መወሰኑን ምሽቱን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

የወላይታ ዞን አመራሮች “ለውጡን በጉልበት ለመቀልበስ የተለያዩ ታክቲኮችን በመንደፍ፥ በክልል የመደራጀት ጥያቄ አመላለስ ለማወሳሰብ አቅደው በመፈፀም፣ በዞኑ ያለመረጋጋትና የንጹሃን ዜጎች ህይወት እንዲቀጠፍ ምክንያት ሆነዋል” ሲል ኮሚቴው ገልጿል።

“የወላይታ ዞንን እንዲመሩ ኃላፊነት የወሰዱ አመራሮች የህዝቡን ጥያቄ ሽፋን በማድረግ ለውጡን ለማደናቀፍ በግልፅና በህቡዕ ተደራጅተው ከሚንቀሳቀሱ የውስጥና የውጪ ኃይሎች ጋር እየሰሩ እንዳሉ ተረጋግጧል” ሲል አስተባባሪ ኮሚቴው በመግለጫው ጠቅሷል።


Naannoo tokko waraanaan sirriitti ukkaamsanii naannoo biraa rukutu. Naannoon rukutame sun naannoon biraa maaliif nutti laala jedhee akka abdii irraa kutatu godhuufi. Bifa kanaan Oromoo addaan kutuuf karoorfatan. Akka walitti aaree addaan citu karoora cimaa baasanii hojiirra jiru. Oromoon kana hubachuu qaba. Har’a osoo waraanni ukkaamsuu baatee naannoon walirratti laalu hin jiru.

Ferhan Abdulselam