አስገራሚ መታየት መደመጥ ያለበት! Must watch! ከህዳሴ ግድብ ስራ ጋር በተያየዘ የህግ ጥሰት ተፈጽሞብናል  ካሉ ወገኖች ጋር ቆይታና METECን ሲያጋልጡ!

አስገራሚ መታየት መደመጥ ያለበት! Must watch!
ከህዳሴ ግድብ ስራ ጋር በተያየዘ የህግ ጥሰት ተፈጽሞብናል
ካሉ ወገኖች ጋር ቆይታና METECን ሲያጋልጡ!


ሰበር ዜና!!፦

ተጨማሪ መረጃ ደርሶናል…..ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፓሬሽን(ሜቴክ) የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ቁጥር ዛሬም ጨምሯል። በተጠርጣሪዎች ላይ ያለው መረጃም ገና ተጠናክሮ አላለቀም የተባለ ሲሆን ከዚህ በኃላም በቁጥጥር ስር የሚውሉ እንዳሉ እና የሚለቀቁም ሊኖሩ እንደሚችሉ አውቀናል።

ይህንንም መረጃ በተመለከተ ነገ አልያም ከነገ በስቲያ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በቶሎ እንዲደርሶት ላይክ፣እሼር ያድርጉ
Sidama page


ሰበር ዜና!!
በሌብነት የተጠረጠሩ የሲቪል፣ የመከላከያ እና የደህንነት ባለስልጣናት ሃብት ንብረት” እንዳይንቀሳቀስ መታገዱ ተሰማ። እግዱ የባንክተቀማጫቸውን፣ በኩባንያዎች ውስጥ ያላቸውን ድርሻ እንዳያንቀሳቅሱና የ”ግል” መኖሪያና ንብረቶችን መሽጥ መለወጥ እንዳይችሉ ታዟል፡፡

ተጨማሪ መረጃ በቶሎ እንዲደርሶት ይህን ምርጥ መረጃ ላይክ፤ሼር ያድርጉ!! ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ