ከሁለት ዓመታት መዘግየት በኋላ ከመጋቢት 29 ጀምሮ የሚካሄደው አራተኛው የህዝብና የቤት ቆጠራ 180 ሺህ ሰራተኞችን በማሰማራት በቴክኖሎጂ በመደገፍ ለማካሄድ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው።

FBC