ኦነግ ከኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሌሎችም ኃይሎች ጋር ግንባር በመፍጠር በመጪው #ምርጫ “ጥሩ ተፎካካሪ” ለመሆን በሂደት ላይ እንደሚገኝ የኦነግ ቃል አቃባይ ቶሌራ አደባ ለፋና ተናግረዋል።ጥምረቱ “እስከ ውህደት” ሊዘልቅ እንደሚችልም ጠቁመዋል።
ኦነግ ከኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሌሎችም ኃይሎች ጋር ግንባር በመፍጠር በመጪው #ምርጫ “ጥሩ ተፎካካሪ” ለመሆን በሂደት ላይ እንደሚገኝ የኦነግ ቃል አቃባይ ቶሌራ አደባ ለፋና ተናግረዋል።ጥምረቱ “እስከ ውህደት” ሊዘልቅ እንደሚችልም ጠቁመዋል። pic.twitter.com/lsdmIF4m6z
— Ethiopia Election (@EthioElections) December 27, 2019
▪︎ስለ #ምርጫ ምን ተባለ?
“እኛ በምርጫ ስንወዳደር ለመሸነፍም፣ ለማሸነፍም ነው የምንሄደው። ይሄ የመደቆስ፣ የማንበርከክ ስሜት መጥፋት አለበት። የተመረጠ አካል፣ መንግስት ስትሆን ለሁሉም ነው” – የሺዋስ አሰፋ፤ የኢዜማ ሊቀመንበር
(ፋና) #Ethiopia pic.twitter.com/nIdAJRho3C— Ethiopia Election (@EthioElections) December 27, 2019