ኦነግ ነው መባል ለኦሮሞ ልጅ ክብሩ ነው። “ኦነግ ነህ” ሲሉን ክብራችን ጣሪያ ይነካል። “ኦነግ ነህ” ሲሉት የሚሸማቀቅ ኦሮሞ የለም።

ኦነግ ነው መባል ለኦሮሞ ልጅ ክብሩ ነው። “ኦነግ ነህ” ሲሉን ክብራችን ጣሪያ ይነካል። “ኦነግ ነህ” ሲሉት የሚሸማቀቅ ኦሮሞ የለም።

“ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት በነበሩበት ዘመን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑትን ዶክተር መረራ ጉዲናን ወደ ቤተ መንግስት አስጠሩት አሉ። እናም “የፖለቲካ አቋምህ ምንድነው?” ብለው ጠየቁት። ተረበኛው መረራ ጉዲና “ለሌላ ሰው ትናገራለህ?” አላቸው። ዶክተር ነጋሶም “ኧረ ምን በወጣኝ? አልናገርም” አሉት። መረራ ጉዲናም “እንዳንተው ኦሪጂናሌ ኦነግ ነኝ” በማለት ያልጠበቁትን መልስ ሰጣቸው።
—-
እኛም እንዲህ ነን። “እገሌ ኦነግ ነው” ብላችሁ ከጀርባ ማማት አያስፈልጋችሁም። እዚህ ያለነው በሙሉ ኦሪጂናሌ ኦነጎች ነን። ችግራችሁ “ኦነግ”ንና ኦሮሞን አለማወቃችሁ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም አለማወቃችሁ ነው።

ኦነግ ነው መባል ለኦሮሞ ልጅ ክብሩ ነው። “ኦነግ ነህ” ሲሉን ክብራችን ጣሪያ ይነካል። “ኦነግ ነህ” ሲሉት የሚሸማቀቅ ኦሮሞ የለም።

የኦነግን ያህል ለኦሮሞ ነፃነት የታገለ እና የተዋደቀ ድርጅት የለም። ኦነግን ከአንታርቲካ የመጣ ጭራቅ እያስመሰሉ ስለኦሮሞ ፖለቲካ እናውቃለን ማለት ራስን ማታለል ነው”።
—-
@afandii

ሀይሌ ሀይሌ

ኦቦ በቀለ እና ፕሮፈሰር እዝቅኤል ላይ የዘመቱት ሰዎች ይችን ፎቶ አላዩም እንዴ 
[ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ+እንጂነር ይልቃል ጌትነት+ጌታቸው ረዳ]

Tamiru L Kitata