ኦቦ ሃይሌ ገብሬ : ዕድሜ ልካቸውን ለደሃ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ሲፋለሙ የኖሩ ጀግና ናቸው።

ኦቦ ሃይሌ ገብሬ : ዕድሜ ልካቸውን ለደሃ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ሲፋለሙ የኖሩ ጀግና ናቸው።

የኦሮሚያ ቡና ላኪዎች ዩኒየን፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ዩኒየን እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተመሠረቱት በእርሳቸው ያላሰለሰ ጥረት ነው።

# በእርሳቸው አካሄድ ያልተደሰተው የወያኔ መንግስት እርሳቸውን ከኦሮሞ ገበሬ ለማራቅ የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዳይሬክተር አድርጎአቸው ሊያደነዝዛቸው ሞክሮአል።

# ኦቦ ሃይሌ የታዋቂው የማሳቹሴትስ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ ናቸው።

# ዛሬ በቲቪ የተናገሩት ሁሉ ከልባቸው የፈለቀ መሆኑን እናውቃለን።

# ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው።