እያገረሸበት ያለው አዲሱ (የአብይ አህመድ መንግሥት) አምባ-ገነንነት በኢትዮጵያ

#Finfinnee (Inbox)

“የብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል እና አደስ አበባ መሰተዳደር ውስጥ በሚገኙ በሁሉም ቢሮዎች፣ ኮምሺኖችና ባለስልጣን መስተዳድሮች ውስጥ የፓርቲውን ጉዳይ የሚያስፈፅሙ ሰዎችን በምክትል ማዕረግ በየእረከኑ በመመደብ ላይ ይገኛል፡፡ ይህም መዋቅር እሰከ ዞንና ወረዳ ድረስ የተዘረጋና በተመሳሳይ መልኩ በመፈጸም ላይ እንደሆነ ለማራጋገጥ ተችሏል፡፡ እነኚህም የፓርቲውን ጉዳይ የሚያስፈጽሙ ተሻሚዎች አንድ ቢሮ በግላቸው፣ መኪና ከነነዳጁ፣ አበል፣ የኢንተርኔትና ሞባይል ወጪ ወዘተ ከወር እስከ ወር የሚመደብላቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይህም እንግዲህ እንደ ከዚህ ቀደሙ የህዝብን ሀብትና ንበረት ለአንድ ፓርቲ አላማ የማዋሉን ስራ ይህኛውም ፓርቲ መከተሉን የሚያሳይ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የመንግስት ሰራተኛውን ያለፍላጎቱ በግዳጅ የአንድ ፓርቲ አባል ለማደረግ ማቀዳቸውን በግልፅ ያሳይል፡፡
በዚህ መልክ ነው እንግዲህ ፓርቲዎች ለምርጫና መሰል ውድድሮች አብረው የሚቀርቡት፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ማን በየትኛው ቢሮ እንደተመደበ በዝርዝር እንመለስበታለን፡፡”

Via: Tsegaye Ararssa


እያገረሸበት ያለው አዲሱ (የአብይ አህመድ መንግሥት) አምባ-ገነንነት በኢትዮጵያ


Addis abeba …. the way out of the COVID19 Plague
(By Dr Jemal Markos)

1. Massive testing with daily target greater than ten thousand and case isolation,
2. Exhaustive rapid contact tracing and quarantine,
3. Mandatory universal use of facemask,
4. Consistent, regular and effective communication,
5. Aggressive risk reduction of super spreading events and
6. Deep rooted community engagement are the only ways that could slow down this pandemic in Addis Abeba.

Addis abeba …. the way out of the COVID19 Plague
(By Dr Jemal Markos)


የኢትዮጵያ ስራተ-መንግስት ቢሮክራሲው ለሙስሊሙ ክፍት ነዉን? “በሃይለስላሴ ዘመን የሃገር ባጀት ሲጎድል የሚሞላው ሙስሊሙ ነጋዴ ነበር ”
“የሙስሊሙ ወንጀል እንደዉም የፖለቲካ ጥያቄ አለማንሳታቸው ነው!”
ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ በአዋሽ 90.7 አስደማሚ የኢድ ፕሮግራም

Radio Negashi


ኣርዳ መሪ: ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀውስ እና መፍትሔዎቹ !!

-ዶክተር ኢታና ሀብቴ
-ከድሮ ኤሌሞ
-ዛክ ዱቤ

Kello Media

1 Comment

 1. Dear Dr. Tsegaye, do you mean Colonel Abiy´s “prosperity party” is a reincarnation of the defunct “ethiopian worker’s party” of colonel Mengistu dressed a liberal (or capitalist)clothes and changing colonel Mengistu’s “ethiopia tikdem” slogan to the new “ethiopia sussie”? Colonel Abiy is similar to colonel Mengistu in many ways. At least colonel mengistu had partially responded to the question of Land to the Tiller. Whereas colonel abiy renege all his promises: on “election”, on making “afaan oromo a federal language”, on “not imprisoning anyone without proper investigation let alone killing”, etc. When there is not country in Africa except abyssinians who speaks amharic he claimed to have made amharic OAU’s working language but refused letting afaan Oromo be a federal language despite it’s the mother tongue to 40 percent of the people in the federation. Abyssinian history repeats itself once again. Colonel Mengistu had not left power peacefully and it should be clear to those of ua sitting in the fence that colonel abiy will not leave power peacefully either. As colonel abiy plays the role of colonel mengistu we had to support WBO to force colonel abiy flee to Asmara.

  መንግስቱም ፎክሯል ላገሩ እንደሚሞት ፤
  እዋጋለሁ ብሎ የታጠቀ ጠላት ፤
  ለቁርስ ያሰቡትን ቀድሞ አርጓቸዉ እራት ፤

  ልዩ ነዉ ሲፎክር አብይ በተራዉ ፤
  ለሰላም ይዘዉ አበባ ና ሣር በጃቸዉ ፤
  የሚጠቡ ልጆቻቸዉን ተሸክመዉ በጎናቸዉ ፤
  የወጡ የሲዳማ እናቶች አንድም አልተረፈዉ ፤
  በጠራራ ፀሐይ ጨፍጭፎ በግፍ ሲፈጃቸዉ ፤
  የሱማሌን ዋይታ ና ሀዘን በሲዳማ ደገመዉ ፤
  ስላገረሸበት ምኒሊክእነቱ ቆፍሮ ያገኘዉ ፤
  በቀረርቶ በፓርላማ ቀርቦ እንደፎከረዉ ፤
  (ታዲያ, የአብይ ኢትዮጵያ የቅኝ ተገዦች መቀበሪያ
  መቃብር እንጂ ምን እንበላት ? )

  Support WBO establish base in every part of our beloved Oromia!

Comments are closed.