እንደ እነሱ አባባል ለካስ ኢትዮጵያዊነት ማለት አማሐራ ነት ማለታቸው ነዉ!!

እንደ እነሱ አባባል ለካስ ኢትዮጵያዊነት ማለት አማሐራ ነት ማለታቸው ነዉ!!

The rest of the Ethiopians have to be  converted to Amhara. This  is a very sad mentality in the 21st century

ፕሮፌሰር ብርሃኑ በአሜሪካ ስለ “ጥሩ ኢትዮጵያዊ” ያደረገው ንግግር ከጥቂት ወራት በፊት ከአንዳርጋቸው ፅጌ ጋር አንድ መድረክ ላይ ያደረጉትን ንግግር አስታወሰኝ።

ፕ/ር ብርሃኑ “ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያዊ ሳትሆን ኢትዮጵያን መግዛት አትችልም እዚች ሀገር ውስጥ” ሲል ለአንድ ኦሮሞ ሳይሆን ለሆነ ለሌላ ሀገር ዜጋ መልእክት የሚያስተላልፍ ነው የሚመስለው። እንደ ፕ/ር ብርሃኑ ከሆነ አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ማስተዳደር ከፈለገ ኦሮሞነቱን እርግፍ አድርጎ መተው ይጠበቅበታል ማለት ነው። ኦሮሞነቱን ካንፀባረቀ ወይም በዛ ከተደራጀ automatically ከኢትዮጵያዊነት disqualify ይደረጋል። ኢትዮጵያዊነትን ሰጪና ነሺው ማን እንደሆነ እሱ ነው የሚያውቀው። ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ባደረገው ንግግር አንድ ኦሮሞ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሊባል የሚችለው X እና Y የሚባሉ ነገስታትን ታላቅነት ከተቀበለ እንደሆነ ሲናገር ነበር። የኢትዮጵያዊነት ultimate መስፈርት ያ ስለሆነ።

አንዳርጋቸው ፅጌም ኢትዮጵያዊነትን በተመለከተ ያለው አመለካከት ተመሳሳይ ነው። እንደ እሱ ከሆነ ደቡብ ክልል የኢትዮጵያዊነት እሳት የመቀጣጠሉ ማሳያ “ህዝቡ ባጠቃላይ አማርኛን መግባቢያ ቋንቋው አድርጎ መቀበሉ” ነው። ይህ ማለት የራሳቸውን ቋንቋ ቢጠቀሙ ከኢትዮጵያዊነት ይጎድላሉ ማለት ነው። አንዳርጋቸው ቀጥሎ የሚናገረው ነገር ደግሞ ግልፅና የበለጠ ገራሚ ነው። “በደቡብ በኦሮሚያ በጋምቤላ ያለው ህዝብ በኢትዮጵያዊነት እምነቱን የሚገፋው በዋነኝነት ኢትዮጵያዊነት ከአማራነት ጋር የቆመ ነውና እሱ (አማራነት) አለ በሚል ነው” ይለናል። በዚህ ዘመን ይህን መስማት ይገርማል።

የበፊቱ እንዳለ ሆኖ ባለፉት 28 አመታትም የኢትዮጵያ political space ታፍኖ መቆየት የሀገሪቱ political discourse በተወሰነ መልኩ ባለበት እንዲረግጥ እንዳረገው ይህ ማሳያ ነው። የፕ/ር ብርሃኑና አንዳርጋቸው ፅጌ “ኢትዮጵያ” ሁሉንም የሀገሪቱን ህዝቦች ከነ ልዩነቶቻቸው accomodate ለማድረግ የምትቸገረው የድሮዋ ኢትዮጵያ ናት። በኢዜማ ስም repackage ተደርጎ የመጣውም ያው ነው። አንድ ማንነት ላይ መደገፍ የማያስፈልጋትን ኢትዮጵያ በጋር reimagine ማድረግ ነው መፍትሄው።

THE FINFINNE INTERCEPT


1 Comment

 1. Of course, both Andargachew Tsige and Berhanu Nega are clear in that they are anti ethnic Ethiopians. The Oromo, the Sidama, the Somali, the Hadiya, the Affar, the Agaw, etc., are targeted for subjugation as usual. Although they employ manipulative deceptive politics in the name of “Ethiopianism”, evidently, their practices exhibit pseudo Ethiopianism, in which real Ethiopians are excluded in the effort to reimpose the old Ethiopia that would mother Amhara lunatic fringes on the shoulders of others.

  Berhanu’s Washington speech was nothing new; he attacked Oromo interests at every opportunity, and promised his fellow Amhara beneficiaries that his party is committed to dismantling the federal arrangement in place now. He boasted of his vision to rebuild the Ethiopia that will not recognize the Oromo, the After, the Sidama, the Tigrawi, the Waliyta, the Somali, the Agaw, the Gumuz, etc., as legitimate people, administering their respective federated regions. He also made clear that his party’s policy on Finfinne/Addis Ababa is identical to that of the gangster, Eskinder Nega. Mind you, his party’s media, EthSAT, which has been disseminating anti Oromo false news since its inception, in the name of “free media”, has also been given another cover as ” public media” that “will be free from Berhanu Nega’s “Citizens” party”.

  How many times are they going to deceive the Ethiopian peoples? In fact, Ethiopian past and present political histories attest to the reality that Abyssinian politics has been underpinned by willful deception. Interestingly, the pseudo Ethiopians always have more laughs for us, and do not understand even when their deceptions are in the day light. Nevertheless, this time, the Oromo people in particular and other Ethiopians in general are not going to be deceived by Berhanu Nega and company. The great Oromo people and other justice and truth loving Ethiopians will scrutinize their every move, and keep them at bays. Beware, the non Amhara ethnic groups in Ethiopia; a new trap is set for you under the guise of “Ethiopian citizens social justice”.

  Truth prevail, and a new Ethiopia, which is built by willful association of ethnic Ethiopians, may flourish on the grave of old Imperial Ethiopia!

  Best wishes to all genuine and justice loving Ethiopians.
  OA

Comments are closed.