እንደዚህ ኣይነት ጸብ ኣጫሪ ሚድያዎች ኣደገኛ ናቸው። ለውጡን ለማሳካት ሳይሆን ከሃዲዱ ለማሳት የጎላ ሚና ይኖራቸዋል።

እንደዚህ ኣይነት ጸብ ኣጫሪ ሚድያዎች ኣደገኛ ናቸው። ለውጡን ለማሳካት ሳይሆን ከሃዲዱ ለማሳት የጎላ ሚና ይኖራቸዋል።

መንግስት እነዚህን ኣደገኛ ኣዝማሚያዎች የማስቆም ሃላፊነት ኣለበት። የጃዋርን ስም በትክክል ጃዋር ብሎ በመጻፍ ፋንታ “ጃ-war” ብሎ መግለጽ የጤና ኣይደለም። እንዲህ ብለው የሚጽፉት ለጃዋርና ለኦሮሞ ህዝብ ትግል ያላቸውን ኣደገኛ የጠላትነት ኣቋም ያሳያል። ጃዋርንም ሆነ እነሱን ራሳቸው ነጻ ኣውጥቶ ለዚህ ላበቃቸው የቄሮ ትግል ብደር የሚመልሱት በዚህ በጥላቻ በታወረ ኣገላለጽ መሆኑ ያስተዛዝባል።

ለነገሩ ለጃዋር የሰጣችሁት ኣገላለጽ እናንተው ላይ የሚያላግጥ እንጂ ሌላ ሊሆን ኣይችልም። ጃ – ማለት ኣምላክ ወይም ፈጣሪ ነው። war – ያው ጦርነት ነው። “ጃ-war” ለጡት ነካሽነታችሁና ለትምክህታችሁ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ በፈጣሪ የተላከባችሁ ፍትሃዊ ጦርነት ነውና የፈጣሪን ጦር ማሸነፍ ኣትችሉም። የምትፈልጉት ትርጉም ይሄ ከሆነም ያስኬዳል።

War warned in the bush soldier