እንኳን ደስ አላችሁ የሲዳማ ልጆች !! የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት የታገለለት ራሱን የቻለ ክልል የመሆን ጥያቄ በኢህአዴግ ምክርቤት ተቀባይነት አግኝቶ ወደ አፈፃጸም እንዲገባ ውሳኔ ተሰጥቶታል።

እንኳን ደስ አላችሁ የሲዳማ ልጆች !! የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት የታገለለት ራሱን የቻለ ክልል የመሆን ጥያቄ በኢህአዴግ ምክርቤት ተቀባይነት አግኝቶ ወደ አፈፃጸም እንዲገባ ውሳኔ ተሰጥቶታል።

የጥያቄያችሁን ፍትሀዊነት በመረዳት እንደ አንድ ኦሮሞ አብረናችሁ በመቆማችን እንደ ራሳችን ድል ደስታ ተሰምቶና የፌድራላዊ አገራችንንም በልዩነታችንን ተከባብረን እንደ ትግሉ ዘመን ሁሉ ለፌድራሊዝሙ ዘብ በመሆን ለእድገትና ስልጣኔ አብረን እንጓዛለን

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ !!!

Via:Daniel Feyssa Atew Qorcha

SMN: Facebook Live on Septemeber 14,2018.