እኔም የእስክንድርን ሀሳብ እደግፋለሁ!! በፊንፊኔ ጉዳይ ላይ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ብሎ ነገር የለም፡፡

እኔም የእስክንድርን ሀሳብ እደግፋለሁ!! በፊንፊኔ ጉዳይ ላይ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ብሎ ነገር የለም፡፡ኦሮሚያ የገዛ ምድሯ “ባለሙሉ ተጠቃሚ” እንጂ ልዩ ጥቅም ጠያቂ አይደለችም፡፡ ”ባለሙሉ ተጠቃሚ” ስል ፊንፊኔ 21ኛዋ የኦሮሚያ ዞን ሆና በመቀላቀል በኦሮሚያ ስር መተዳደር አለባት ለማለት ፈልጌ ነው፡፡ አመሰግናለሁ !