“እናሻግራችኋለን ካሉ በኋላ… ራሳቸውን አሻግረው ድልድዩን ሰበሩት!”

“እናሻግራችኋለን ካሉ በኋላ… ራሳቸውን አሻግረው ድልድዩን ሰበሩት!”

#/ር_ደረጄ_ገረፋ_ቱሉ (😅)
#ዝክረ ለውጥ 2ኛ ዓመት!)
————————
በ1994 ከማይክሮሊንክ በወቅቱ ሲሰጥ ባልነበረ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ ከተመረቁ በኋላ በ1996 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ አስማተኛ መሪ የመሆናቸው ነገር እንዳለ ሆኖ…
በሁለት አመት ቆይታችን የታዘብናቸው አፋችንን ያስያዙ በአደባባይ የተነገሩ አይረሴ ብጥርቅናዎችን ለትውሰታ
——————————–
😀 ወታደሮቹ ወደ ቤተመንግስት ማምራታቸውን ተከትሎ ፓርላማ ላይ ቀርቦ… “ቄሮዎች መንግስታችን ተነካ ብለው ከሰበታ፣ ከቡራዩ፣ ከለገጣፎ እየመጡ ነበር…” Ice Breaker ቅፈላ ነበረች….🙈
——————————–
😀 የOPDO ስብሰባ ላይ “…ለጉብኝት ወለጋ ብሄድ ይገሉኛል። ወለጋ ሄጄ ብገደል ወለጋ እና ጅማ በሰላም አብሮ አይኖርም።” ያላት ነገር ለኦሮሞ Funny, ለነአዝብጤ Honey የነበረች የድፍረት ብጥርቅና ሆና ተመዝግባለች።
——————————–
😀 #ቲም_ለማ የሚባለውን በጭለማ በር ዘግቶ እየደቆሰ ለማ መገርሳን “…የድህነት ጓደኛዬ እና ዘመዴ… እንዲሁም የቅርብ አማካሪዬ” ብሎ ህዝቤን የሸወደውስ?
——————————–
😀 “…#የመደመር እንኳን ለዚህች ደሃ አገር ለአፍሪካም የሚተርፍ ሙሉ በሙሉ የገዳ ስርአትን እሴቶች መሠረት ያደረገ… ዘመናዊ ፍልስፍና ነው።” ካለ ቀን ጀምሮ ጉዳዩን ሲመረምሩ የቆዩት እነ ዶር #ገመቹና ዶር #ሀሰን መሀመድ… እንኳን ገዳ ስርአትን ሊሸት አይደለም አንዲትም ስለገዳ የምታወራ ሪፈረንስ የሌለው አሳፋሪ መፅሀፍ… እንዲያውም መደመር ፍልስፍና ለመሆን ከሚፈለጉት መሰረታዊ ነገሮች አንዱን እንኳን የማያሟላ… ብለው ነግረውን ግዜአችንን ቆጠቡልን።
——————————–
😀 ባሌ ለጉብኝት ሄዶ ንግግር ሲያደርግ… “Afaan Baalee , Afaan Gujii…” ያላት ታሪካዊና ለኦሮሞ ያለውን ንቀት ጣሪያ ያሳየበት ደፋር ንግግር!!
——————————–
😀 #ቦረና ሄዶ አባገዳዎችና ሌሎች በተሰበሰቡት… “ፓርቲአችንን Badhadhina ብለን የሰየምነው… ቦረና Nageenyi Badhaadhaa ስለሚል ይሄንኑ መሰረት በማድረግ ነው።” ብሎ ላዝናናን ገና ውለታውን አልከፈልነውም ¡
——————————–
😀 “….ስለ #Macro-Economy ብነግራችሁም አይገባችሁም – እኔ ራሴ በስንት ትግል ነው የገባኝ!” ግን ምንም እንዳልገባው ከወሬው ያስታውቃል እኮ…!
——————————–
😀 #መቀሌ የመሸጉ ወንጀለኞችን አገር ውስጥ እያሉ ለምን አስገድዶ ለህግ አላቀረባችሁም ተብሎ በፓርላማ አባላት ሲጠየቅ “… ሰዎቹ ከተደበቁበት ኮሽ ባለ ቁጥር እየኖሩ ያሉት የሰቀቀን ኑሮ ራሳቸውን በራሳቸው ያሰሩበት ሁኔታ ነው ያለው።” ብሎ ያስጨበጨበበት ትእይንት!! እስኪ ወንድ… ብለን እልህ ለማስያዝ ብንጥርም… በስተመጨረሻ ችግሩ እንደፈራነው የወኔ/ድፍረት ሆኖ ተገኝቷል!!
——————————–
😀ለመጨረሻ ግዜ አምቦ የሄደ ግዜ ሚስጢር ልንገራችሁ ብሎ “… በወያኔ መዳፍ ውስጥ ሆኜ ኦነግን ስደግፍና ስረዳ ነበር…. ጃል #ለገሰ ወጊ እንዳይገደል ስጥር ከርሜ መጨረሻ ላይ #ዳውድ ኢብሳ ነው ያስገደለው…” መድረክ ላይ የወሻከታት ነገር እንደተለመደው ጤዛ ከመሆኗ በፊት ለግዜውም ቢሆን ትኩረት አሰጥታው ነበር!!
——————————–
😀 ኦነግን ለማጥላላትና ለማዳከም ብሎም… ወለጋና ጉጂ ላይ ጦርነት ለመክፈት… መምህራንን ሰብስቦ እኛ የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት ጠመንጃችሁን አስቀምጡና በሃሳብ እንፋለም ብለን ለምነን ካስገባናቸው በኋላ በ3ወር ግዜ ስልጣን እንይዛለን ብለው መልሰው ወጉን… ” ብሎ ያስጨበጨበውስ…?
——————————–
😀 የሀረርጌን ህዝብ ሰብስቦ…. “Afaan Oromooን የፌደራል ቋንቋ ለማድረግ #99% ስራው አልቋል። ሌሎቹንም የኦሮሞ ጥያቄዎች ሳይንሳዊ በሆነ አካሄድ መልስ እንሰጣለን።” ብሎ ከፎገረ በኋላ ምላሹን የቢልጢግና ህገደንብ ላይ የሰጠውስ ጉዳይ…?
——————————–
😀 #ዱባይ ላይ ኢትዮጵያውያንን ሰብስቦ: “… #አሳምነው ፅጌን ስልጣን ላይ በወጣሁ በሳምነት ከእስር አስፈትቼ… ማእረጉን መልሼለት ስልጣን የሰጠሁት እኔ ነኝ። ከዚያ ቀደም ብሎም የደህንነት ሹም በነበርኩ ግዜ… ቤተሰቤ ተበትኖ በስደት ለመኖር የተገደድነው በሱ ምክንያት ነበር… ”
ነገር ግን በተለይ እነዚህ ህዝብ የሚያውቃቸው ሁለት ነገሮችን የመተወን ብቃቱ ተራ ውሸታምነቱን ሊደብቁለት አልቻሉም!!
1) መጋቢት መጨረሻ ጠ/ሚ ሆኖ መሃላ ሲፈፅም… አሳምነው ፅጌ አንድ ወር አስቀድሞ (የካቲት ውስጥ) ከእስር ተለቆ ነበር!
2) እና ደግሞ የክልል ደህንነት ቢሮ ሃላፊ የሚሾመው የክልሉ መንግስት ብቻ መሆኑና የሱ ስልጣን አለመሆኑ… ወዘተ
እነዚህ የሁለት አመት አንኳር ገጠመኞቻችን (የረሳሁት ካለ አግዙኝ 😀) … አሻግሬ ለስልጣን በጣም Desperate፤ ተአማኒነቱ በእጅጉ የዘቀጠ፤ ደፋር ውሸታምና ፊት ቢሰጠው አጭበርብሮም ቢሆን አምባገነን ንጉሰ ነገስት መሪ ከመሆን የማይቦዝን… ከእውቀት ነፃ መሃይም መሆኑን ጭምር ያስተማሩን ገጠመኞች ነበሩ።
Abiy_Must_Go ስንል የነበረው ያለምክንያት አልነበረም…. ወደፊትም ይቀጥላል!Ethiopia – ESAT Eletawi የኦነግና የኦፌኮ መግለጫ… የጎንደር ወቅታዊ ሁኔታ እና ኮረና Friday 03 April 2020

Look at these wolves!!!


1 Comment

  1. Unfortunately, for the great Oromo people in particular and other Ethiopian nations in general, the bitter struggles of our people which disposed fascist TPLF have been hijacked by the extremely low level con man, Abiy Ahmed, who has relied on stooges such as Lemma Megerssa. I did not hear the existence of eiethr Lemma or Abiy until political innocent Oromo activists started to fan the phrase termed “Team Lemma”, which the anti-Oromo neo-neftegna coined in order to fool the usual gullible echo chambers in the Oromo camp. I was recently discussing with a relative about the so called “Oromo government at arat killo” (the title readily attributed to a neo-neftegna government to deceive and mislead our people).

    As my relative and I live in different countries and have limited opportunities to meet face to face, we try to catch up on a lot of issues, including family businesses and political affairs when we get the chance to visit each other. As usual, our discussion was dominated by Oromo circumstances, particularly the current situations in which our people are taken hostages by exceptionally low level cheats who have projected themselves as Oromos. As we scrambled to cover broad areas, even my own “neftengaised” relatives could not escape our critical evaluation of gantuu and galtuu Oromo individuals, who have been enablers of the successive Ethiopian régimes. Unusual to our efforts to discuss issues, this time we discussed personalities ranging from our uncles who turned blind eyes to the sufferings of the Oromo people, for the sake of personal comforts, to the cousins who referred to us as “ye-gashe zemedoch” and the con men such as Abiy and Lemma who have spearheaded the repression of the Oromo people.

    Notably, of all the comparisons and analysis we made, the simple way in which my relative understood Abiy Ahmed and explained him struck me. She revisited how she felt when she listened to Abiy Ahmed’s inaugural speech, and said that she was amused by his ‘Cinderella’ like approach and was worried whether he would become a leader at all. However, being originally from Addis/Finfinnee, she was soon able to find certain groups of “tera duriyes” who abiy could be related to for comparison, the mass crowding the city whom his neo-neftegna handlers wanted to appeal to. She remembered humorous interview broadcast on Ethiopian television years ago. She narrated that “a football match took place between the Ethiopian national team and a national team of another African country in Finfinnee. An Ethiopian player who happened to have scored a goal was being interviewed after the conclusion of the match. When the player was asked about the match and the goal he scored, he replied, “St Mary just delivered me; my mother went to St Mary early in the morning today and asked her to help me; St Mary heard my mother and put the ball on my foot to score the goal”. Typical to Abiy Ahmed’s claim of his “mother’s dream of him becoming the 7th king of Ethiopia”. Perfect level to fit Abiy Ahmed in! Mind you, my well educated and politically conscious relative has no problem with people having religious faith, and she is very sympathetic about people with less education. However, she used the Ethiopian footballer interview analogy to explain the low level at which Abiy Ahmed is conducting politics and how easily his neo-neftegna handlers can manipulate his inflated ego as well as political naivety and advance their agendas.

    The burden is on the great Oromo people; they must rise up in unison and use their immense potential to free themselves. Effective leadership is essential!
    OA

Comments are closed.