እነ ደጀኔ ጣፋ ዛሬም ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።

እነ ደጀኔ ጣፋ ዛሬም ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።

ብዙ ጊዜ በመንግሥት ሚዲያ የምንሰማው ዜና “የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በደረሰ የሰው ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድቤት ቀረቡ” የሚል ነው

የአርቲስት ሃጫሉ ገዳዮችስ መቼ ነው ፍርድቤት የሚቀርቡት ግን ?

Tamiru L Kitata

እነ ደጀኔ ጣፋ ዛሬም ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። ከመስከረም ሰላሳ በሇላ መንግስት የለም ብለሃላቹሇል ከሚል ክስ ውጪ ሌላ ወንጀል አልተገኘባቸውም። ለከነገ ወድያ ሀምሌ 30 ለብይን ድጋሜ ተቀጥረዋል

Tabor Dirirsa