እነ ካሣ ተክለብርሃን ከአማራ ክልል ሰብስበው ለይቅርታ ወደ መቀሌ የላኳቸው 400 ሰዎች

እነ ካሣ ተክለብርሃን ከአማራ ክልል ሰብስበው ለይቅርታ ወደ መቀሌ የላኳቸው 400 ሰዎች

እነ ካሣ ተክለብርሃን ከአማራ ክልል ሰብስበው ለይቅርታ ወደ መቀሌ የላኳቸው 400 ሰዎች እንደተባሉት የሰላም ኮንፈረንስ መስሏቸው የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ አስመልክተው ጥያቄ አንስተው ነበር። የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አባይ ወልዱ ፍርጥም ብለው እንደሚከተለው እቅጯን በመንገር አስደንግጠዋቸዋል። ድንቄም የሰላም ኮንፈረንስ!

Via Dereje Habtewoldia

Speaking truth to power!! This elderly man exposes the fact that Tigreans who left Gonder last year traveled to Mekele for one week and were never chased away. It was orchestrated by TPLF to blame the Amhara people of xenophobic attack on Tigre.