እነዚህ ሰዎች የሚታገሉት ህወሃትን ነው ወይስ የትግራይን ህዝብ በሞላ ነው ግን? የሚታገሉት ያለው “ጠላታችን ነው”

እነዚህ ሰዎች የሚታገሉት ህወሃትን ነው ወይስ የትግራይን ህዝብ በሞላ ነው ግን? የሚታገሉት ያለው “ጠላታችን ነው” የሚሉትን ድርጅት ወይስ አንድን ህዝብ?

በታሪክ ጸረ-ህዝብ አቋም ይዞ ማሸነፍ የቻለ ፖለቲካዊ ትግል የለም። ይህ እውነት አለመሆኑን ሊያስረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ለመማር ዝግጁ ነኝ

Girma Gutema

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


Getachaw hayilamariyam. Bara Lola ethiof ertiraattii, ilmaan oromoo ficisiisuun nama adda durummaa irratti argamuu dha. Hardhallee ilmaan habashaaf.

Mohammednur Guye


Simannaaf of qopheesee jiraa laata DR…..
WARRII FARFATUU DHUFAAFII JIRU.