እቺንም ቪዲዮ ለታሪክ መዝገብ ላይ አስቀምጡልኝ!!

እቺንም ቪዲዮ ለታሪክ መዝገብ ላይ አስቀምጡልኝ!!!

ስለ ኢሬቻ በዓል የኮንሶ ማህረሰብ አባላት Addis TV መስከረም 20/2011 ዓ.ም
ፍቅርና አንድነትን በሚሰብከው የኢሬቻ በዓል ላይ በመገኝታቸው ልዩ ስሜትን እደፈጠረባቸው በዓሉን ለመታደም በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዴ የተገኙ የኮንሶ ማህረሰብ አባላት ተናገሩ፡፡
በዓሉን ከስም ባለፈ በተግባር ተገኝቶ በቦታው አክብረው እንደማያውቁ የተናሩት አቶ ገመቹ ገንፋ በበዓሉ የተገኝው የህዝብ ብዛት መከባበርና አንድነት እንዳስደነቃቸው ለአዲስ ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡
እንደነዚህ አይት በዓል ፍቅርን የሚሰብክ ከመሆን ባለፈ የኢትዮጵያውያ አንድነት የበለጠ ጎልቶ እንዲወጡ የሚያደርጉ መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡
የኮንሶ ወጣችን ወክሎ በበአሉ ላይ እንደተገኝ የገለጸው ወጣት አፍሪካ ለማ በበኩሉ የህዝቡ አቀባበል ማበረሰቡን በፍቅር የመደመር ሀይልና ጉልበት እንዲኖረው ያደረገ ታሪካዊ በአል መሆኑን መታዘቡን ተናግሯል ፡፡


Artisti #Haacaaluu_Hundeessaa baga Ayyaana bara #2018tiin Sigahe goota Oromoo Lubbuu nuuf dheeradhu.

Haacaaluu, Qeerroo Fi Polisoota Oromiyyaa yeroo Woliin imala isaanii godhan haala kanaan dhiichasaa diina isaanii garaa gubaa imala isaanii itti fuufaniiru.