መልካም ዜና : ጋዜጠኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ እስክንድር ነጋ እና ፖለቲከኛ ኦቦ በቀለ ገርባ የፊታችን ቅዳሜ ሜይ 5/2018 ዋሽንግተን ዲሲ እንደሚገቡ ለማወቅ ተችሏል።
ዳላስ ኤርፖርት የሚደርሱበትን ትክክለኛ ሰዓት የምናሳውቃችኹ ሲሆን፣ ‘እንኳን ደህና መጣችኹ ‘ ማለት ለምትፈልጉ በሙሉ ቅዳሜ ሜይ 5 ዳላስ ኤርፖርት እንገናኝ!
ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ ላልሰሙ አሰሙልን!! ስለመልካም ትብብርዎ እናመሰግናለን!
ድል ለዲሞክራሲ!!
Nafkot Eskinder