እስከ ቀርብ ጊዜ የኦሮሚያ ጸጥታ ቤሮ ሃላፊ የነበሩት ብርጋዴር ጀኔራል ከማል ገልቹ ስለ አብይና ለማ የሚከተለውን ይላሉ:-
“ደብዳቤ ጽፎ ባንክ ሲያዘርፍ የነበረው ኦዴፓ ነው።”
“በንግግር ጋጋታና በቃላት ምርቃና ራሳቸውን ወንበር ለማጠናከር ከሆነ የሚያስቡት ሌላ የትግል እሳት ነው የሚያቀጣጥሉት።”
የተፈጥሮ ሃብቱ ያለው ኦሮሚያ ውስጥ ነው። የሚፈራረመው የአዲስ አበባ ከንቲባ። ፕሮጀክቱ #በዋናነት ተጠቃሚ የሚያደርገው የአዲስ አበባ (በተለይም የጉለሌና የካ) ነዋሪዎችን ነው። የአካባቢውን አርሶ አደር ህዝብ ግን #እግረመንገዳችንን ተጠቃሚ እናደርግሃለን ይሉታል። የከንቲባው ፅ/ቤት እቅዱን የገለፀበት መንገድ ራሱ ስድብ ነው። ፕሮጀክቱ #በዋነኝነትየታሰበው ለእከሌ ነው ግን አርሶ አደሩም እግረ መንገዱን ተጠቃሚ ይሆናል ነው እያለ ያለው። የፊንፊኔ ዙሪያ አርሶ አደሮች ግን መቼ ነው በዋናነት እነሱን ማእከል ያደረገ ፕሮጀክት የሚነደፍላቸው? በዛ ላይ እግረ መንገዳችንን ተጠቃሚ እናደርጋችዃለን ይበሉ እንጂ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ አርሶ አደሩን ዞር ብሎ የሚያየው የለም። ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው የውሃ ማስተላለፊያ pipe በደጁ ተዘርግቶ የወንዝ ውሃ መጠጣቱን ይቀጥላል። ከሁሉም በላይ ግን በየትኛው የህግ አግባብ ነው የከተማ መስተዳደሩ በኦሮሚያ resource ተጠቃሚ ለመሆን የብዙ ቢሊዮን ብሮች ፕሮጀክት የሚፈራረመው? ስራውን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሰርቶት የከተማው መስተዳድር ወሃውን የአዲስ አበባ ህዝብ ተጠቃሚ እንዲሆን ከፈለገ ከንቲባ ታከለ ኡማ ከሽመልስ አብዲሳ ጋር ተደራድሮ ስምምነት ላይ ሲደርስ ነው ውሃውን ለከተማው ማሰራጨት ያለበት።
Virusiin dorgommii aangoo (power struggle) EPRDF qabe obbo Lammaa Magarsaa galaafate https://t.co/Vyy9hwX85x pic.twitter.com/LjJEydMkwW
— Kichuu (@kichuu24) April 20, 2019
አራት ኪሎ አሁን። ምን እንደሆነ አላቀቅኩም ግን የባሕል ልብስ የለበሱ ሰዎች እየጨፈሩ ወደ ታች ይርዳሉ። ሰብሰብ እና ፈንጠር ፈንጠር ብለው የቆሙት ሰዎች ግራ የተጋቡ ይመስላል። አንዱ የታክሲ ሹፌር “አሁንስ ወያኔ ቢገዛን ይሻላል” ሲል ሰማሁ! 😡 😡 pic.twitter.com/pFwnXUEtWq
— 𝔹𝕖𝕗𝕖ℚ𝕒𝕕𝕦 ℤ. ℍ𝕒𝕚𝕝𝕦 (@befeqe) April 20, 2019