እምነት የግል ነው ብሔር የለውም፣ ሲቀጥል ሁሉም እምነቶች መጤዎች ናቸው።

የፊንፊኔ ቄሮዎች ማህበር

#እምነት የግል ነው ብሔር የለውም፣ ሲቀጥል ሁሉም እምነቶች መጤዎች ናቸው።

የኦሮሞ ሲኖዶስ፣
የኦሮሞ መጅሊስ፣
የኦሮሞ አብያተ ክርስቲያን ህብረት ምናምን።

#የሚል_ተረት_ተረት_አይነፋም!


ክርስቲያን ወንድሞቻችን ጥሩ ጅምር ነው ሰው እምነቱን በፈለገው ቋንቋ መገልገል ወይም ማራመድ አለበት፣

በቅርቡ ሙስሊም ወንድሞቻችንም ከአረብኛ ይገላገላሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን!

መቼም አማርኛን ተቃውሞ አረብኛን መደገፍ የጤና ነው ብየ ስለማላስብ።


ችግሩ ያለው አራት ኪሎ ነው፣ ይላሉ የሃይማኖት አባቶች

#መንግሥት ድጋፍ የሚሰጠው ለህገወጥ ከሆነ ህዝባችንም ወደ ህገወጥነት እንደሚገባ ልትገነዘቡት ይገባል!

የጀዋር እና የቄሮ ውጤት ይህ ነው ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል ህዝብን ማፈናቀል የቀን ተቀን ስራቸው ሁኗል

ይህ ነው የነ አቢይና ኦነግ ኢስላማዊ ኦሮምያ ካልኩሌተር ነኝ ባዩ ጅዋር የተነደፈው ስትራቴጂ።

የሃይማኖት አባቶች ለደ/ር አብይ መንግሥት ማስጠንቀቂያ ሰጡ

የተዋህዶ ልጅ የሆናችሁ ሁሉ ይህንን ሼር አድርጉ

አባቶች ተነስተዋል 
ሼር ሼር ሼርርርር

ጀዋርም ሆንክ አብይ ይችን እውነት ተጋቷት


ይህንን ጉዳይ አይቶ እንዳላየ ማለፍ አይቻለም

የትግራይ – አዲስ አበባ የተዘጋው መንገድ መንግስት ማስከፈት አለመቻላቸው አቶ በቀለ ገርባ ገለፁ::
መንገዱ ከተዘጋ አንድ ዓመት ሆኖታል!!

ነጭ ነጩን እንነጋገረ ካለን
መንግስት ማስከፈት የማይችል ከሆነ
ለፖለቲካ ፍጆታ መንገዱን ያዘጋው እራሱ ነው ማለት ነው::

Sidama page