ኤጄቶ በፍንፊኔ!በዛሬዉ ቀን በአድስ አበባ ከተማ 15000 ተሳታፊዎችን ባሳተፈዉ ስልፍ ላይ በየካትት 14, 2011 ዓ.ም በስዳማ መዲና በሆነችዉ ሐዋሳ ላይ ህገ መንግስቱ ይከበር፣

ኤጄቶ በፍንፊኔ!

በዛሬዉ ቀን በአድስ አበባ ከተማ 15000 ተሳታፊዎችን ባሳተፈዉ ስልፍ ላይ በየካትት 14, 2011 ዓ.ም በስዳማ መዲና በሆነችዉ ሐዋሳ ላይ ህገ መንግስቱ ይከበር፣ ጥያቅያችን ህገ መንግስታዊ ነዉ፣ የREFERRENDUM ቀን ይነገረንና ወዘተ መፈክሮችን አንግቦ ከሚካሄደዉ ሰልፍ አንጻር እጅግ በጣም ትንሽ በሆነዉ ሰልፍ ላይ የተጋበዙት በአድስ አበባ ዮንቨርስት የሲዳማ ተማሪዎች በምናገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ ድምንፃችንን እናሰማለን በሚል መሪ ቃልና Sidaamas peaple are waiting referrendum፣ ለምን ዘገየና የተለያዩ መፈክሮችን አንግበዉ ደምቀዉ ታይተዋል። Referrendum Referrunduuum
የካትት 14 ሐዋሳ ላይ በሰላም ያገናኘን!!

Ejjeetto tube