ኣና ጎሜዝ የኣውሮፓ ፓርላማ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል!

ኣና ጎሜዝ የኣውሮፓ ፓርላማ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል!

የወያኔ መንግስትን ጸረ ደሞክራሲያዊነትና መብት ኣፋኝነት ኣጥብቀው በመኮነንና በማጋለጥ የሚታወቁት ኣና ጎሜዝ የኣውሮፓ ፓርላማ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። ወያኔ ኣሁን ገና ወሽመጥሽ ብጥስ ኣለ!