ኢትዮጵያ: 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ተሰወሩ

ኢትዮጵያ: 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ተሰወሩ

ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ከእይታ መሰወራቸዉ ተመለከተ። የማሽኖቹ ሥራ በመሰወሩ መንግስት ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገቢን እንዳሳጣዉ ተመልክቶአል። ገቢዎች ሚኒስቴር 4 ቢሊዮን ብር ማጣቱን ቢያምንም የሒሳብ ባለሞያዎች የጥፋቱ መጠን ሳይጨምር እንደማይቀር ነዉ የሚናገሩት።

(DW)—ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ከእይታ መሰወራቸዉ ተመለከተ። የማሽኖቹ ሥራ በመሰወሩ መንግስት ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገቢን እንዳሳጣዉ ተመልክቶአል። ይህ የሆነዉ ሽያጭ ሳይከናወን ደረሰኝ በመሸጥ ብቻ የደረሰ ብክነት መሆኑ ነዉ የተነገረዉ።  የገቢዎች ሚኒስቴር 4 ቢሊዮን ብር ማጣቱን ቢያምንም የሒሳብ ባለሞያዎች የጥፋቱ መጠን ሳይጨምር እንደማይቀር ነዉ የሚናገሩት። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ


Hoteelli Ililli Intarnaashinaal kan abbaan qabeenyummaa isaa #GamishuuBayyanaa qabeenyi isaa akka hin sochoone ugguramee jira. Namichi kuni dhaabbata Constructions kan qabu yoo tahu hanna raawwateen shakkamuun qabeenyi isaa ittifameera.


Kaleessi hardha miti,hardhis Kaleessaa miti wonni hunduu dabaree deema Akkasitti Akkas godhaa jira Abichuun