ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ አስቸጋሪው ስራ ጋዘጠኛ መሆን ነው። በየትኛውም አይነት ሚዲያ ላይ መስራት ይቻል ይሆናል ግን ሙያውን በሚገባው መልኩ መስራት ከቶውንም አይቻልም።

ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ አስቸጋሪው ስራ ጋዘጠኛ መሆን ነው። በየትኛውም አይነት ሚዲያ ላይ መስራት ይቻል ይሆናል ግን ሙያውን በሚገባው መልኩ መስራት ከቶውንም አይቻልም።

አክቲቪስቱ፣ የሰብዓዊ መብት ታጋይ ነኝ ባዩ አጭበርባሪና የፖለቲካ ደላላዎች ጋዜጠኞች ነን ብለው ሲናገሩ የሰሙ ወገኖች ለዚያች ሃገር ያላቸውን ሃዘን ገልፀዋል።የሚዲያ ውን አውታር የጨበጡት ካድሬዎች በስልጣን ላይ ያለውን አምባገነን ተገን ስላደረጉ ምርጥ ተብለው በስርዓቱ ቁንጮ ሲሞካሹ ሰምተው ከትከት ብለውም ስቀዋል።
ደንቄም!!

ኢንተርኔትና ስልክ በጠፋበት ምድር በሚሊዮን ዶላሮች በጀት የሚንቀሳቀሱት ሚዲያዎች የጦር ቀጠናውን የፈጠራ ወሬ ይተርካሉ።
ባጠቃላይ ሃገሪቷ በጋዜጠኞች ተብየዎቹ ሆዳም ካድሬዎች ቁጥጥር ስር ወድቃለች፣ ህዝብ የሚያልቀውም ለርካሽ የፖለቲካ ጥቅማቸው ነውና ትልቁ ስራ ሓገሪቷን ከነዚህ መዥገሮች ማላቀቅ ብቻ ነው። ባህርዳር እናታቸው ጓዳ ዉስጥ ያሉትን ህጻናትን በምናባቸው ወደ ኦሮሚያ እያመጡ የፈጠራ ድርሰታቸው የሆነውን የእገታ ድራማ ይተርካሉ፣ ሃገሪቷ ያላትን ምርጥ አርቲስቶችን በቲቪ መስኮት እያቀረቡና እንባ እየረጩ ሙሾ ሲያወርዱ እየተከተሉ ደረታቸውን ይደልቃሉ።

ይህ ሁሉ ቅጥፈት ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሸርቡት ሰይጣናዊ ተንኮል ነው። ግን እውነት ከተገለጠም በሁዋላ አልተወገዙም።
ሃቅ አይኗን አፍጥጣ በመጣች ሰአት እንኩዋን ስህተታቸውን ለማመን ድፍረት ያልታየባቸውና የስብእና ጎደሎዎች ሆነው ተስተዉለዋል። በቃ ጋዜጠኞች የተባሉት እነዚህ ሆድ አደር ደቃቃ ፍጥረታት ናቸው። በጠራራ ጸሃይ በመንግስት ሃይሎች በመኖሪያቸው፣ በእርሻና በየንግድ ስፍራዎቻቸው ስለሚጨፈጨፉት ንጹሐን ዜጎች ቃል አይተነፍሱም፣ አይተው እንዳላየ እያለፉ በዘር ላይ የተመሰረት የጥላቻና መርዝ ይነዛሉ። በፎቶግራፉ ላይ የሚታየውን ጦማሪ ልብ ይሏል።

በ66ቱ የኢትዮጵያ አብዮት የመጀመሪያው አመታት በሃይሌ ፊዳ ላይ ጀምረውት ሳይሳካላቸው የቀረውን ፕርጀክቶች አስፈፃሚ አካል ወደ ስልጣን በመውጣቱ ጋዜጠኞች ተብየዎቹን ካድሬዎችና ቅጥረኞቻቸውን በውስጥና በውጪ አሰልፈውብናል። በነርሱ ቤት ስኮትላንድ የራስዋን እድል በራስ ለመወሰን ሬፈረንደም በማካሄዷ ታላቋን ብርታኒያን በጎሳ ፖለቲካ አራማጅነት ይከሱ ይሆናል። አያፍሩም ለማለት ነው።
ዲሞክራሲ ለነርሱ የፍላጎታቸው ማስፈፀሚያ ብቻ ነውና አንዴ የጀመሩት ለቅሶ አሁን ወደ ሁከት ተለውጦ ሃገሪቷን ይዞ ወደ መቀመቅ እየተጉዋዘ መሆኑን የተገነዘቡት አይመስልም። ዛሬ የሃገሪቱን ሚዲያዎች በዉጪም ሆነው በዉስጥ የሚቆጣጠሩት እንግዲህ እነዚህ ናቸው። የውድቀታችን መነሻ የሚሆነው የፈጠራ ድርሰትና ዲስኩራቸውን ከማንበብ ዛሬም አላቆሙምና።

Israel Soboka

1 Comment

  1. Dear Israel Soboka,

    You are absolutely right that it is extremely difficult to do ethical journalism in Ethiopia, where the government and the neo-neftegna control media as well as access to resources and information in order to hide their crimes and hinder or, at least, prolong the arrival of our freedom. Nevertheless, as you are a living proof, “impossible is nothing”, and it is still possible to report on the crimes of the Ethiopian government. The qubee generation, I believe, are better placed, in accessing information and getting news out, about what is happening to our people, than our generation. I remember, when you were the editor of “Seife Nebelbal” newspaper (about two decades ago), a mutual friend and I spent the whole day driving around in Finfinnee to look for you and hand over our short article with vital information. Since it was too dangerous to call you or send our news in the post, we decided to just drive around to look for you. We managed to find you in the evening and the news got printed. You were courageous to carry out your duties as an Oromo under extremely difficult situations and, of course, proved that it was possible to serve our people with commitment. A few others too have been tackling the disinformation and the sufferings our people have been subjected to. “Truth is the whole”! No amount of lies and disinformation by the Ethiopian government and the neo-neftegna, wrapped in “Ethiopianism” while working hard to reimpose “neftegnaism”, can keep lids on their crimes against humanity.

    What I want to emphasize here is that since the Abyssinians have never tried to hide their hatred and remained biased against the Oromo people, from the day they crossed into our land and started to disseminate lies about our people, we mustn’t expect them to become ethical overnight and report on the truth. The qubee generation who, I believe, have better access to information and are more determined to free their people, must coordinate their efforts of getting out information on the violence that the Ethiopian government is carrying out against our people. They must take advantage of their computers, smartphones and take the opportunity to take back control. They must be super strategist, super organized and act in unison in defending their people and shape their own future. Oromo, qeerroo and qarree: understand your potential and use your immense talents to free yourselves from the sufferings your inferior enemies are inflicting on you.

    Truth, freedom and justice prevail!
    OA

Comments are closed.