ኢትዮጵያ ከኤርትራ ሕዝብ ውሳኔ ቃጥላ በኤርትራ ኢኰኖሚ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋር ጫና ለመፍጠር በ1998 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ብሯን ቀየረች።

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ሕዝብ ውሳኔ ቃጥላ በኤርትራ ኢኰኖሚ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋር ጫና ለመፍጠር በ1998 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ብሯን ቀየረች።
 
የዚያ የአቶ መለስ ዜናዊ ተንኰል ሳይውል ሳያድር ጦርነት በመቆስቆስ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ምንም የማይመለከታቸውን የኦሮሞ ወጣቶችን ሳይወዱ በግድ የጦርነቱ ሰለባ አደረጉአቸው።
ኰሎኔል አቢይ አህመድም ያንኑ መንገድ በመከተል የትግራይ ምርጫ ማግሥት የኢትዮዽያ የብር ኖቶችን ቀይሯል። ይህ አካሄድም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋር መንገድ በትግራይ ኢኰኖሚና ሕዝብ ላይ ጦርነት ቀስቅሷል።
ጦርነቱ አይቀረ በመሆኑ የኦሮሞ ወጣቶች ወደ ኦሮሞ ነፃነት መቀላቀል እንጅ ለአቢይ መዋጋት በታርክም ሆነ በሕግ ነገ ያስጠይቃል።
እጆሌን ኦሮሞ gara WBO!!