ኢትዮጵያ እያጋጠሟት ያሉ ፈተናዎች በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አይፈታም

ኢትዮጵያን እየገጠሟት ያሉ ፈተናዎች፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊፈቱ እንደማይችሉ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ስጋቷን እየገለጠች ነው።
አዲስ አበባ — ኢትዮጵያን እየገጠሟት ያሉ ፈተናዎች፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊፈቱ እንደማይችሉ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ስጋቷን እየገለጠች ነው።በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ያወጣውን መግለጫ መነሻ በማድረግ ቃል አቀባዩን ኒኮላስ ባርኔትን ያነጋገረው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
;
#UK statement about Ethiopia’s fresh round of #SoE
said that the #Uk is “concerned and disappointed by the decision to impose a new #StateofEmergency.”
https://t.co/oZp7PlCiTX It also adds “it sends a discouraging signal to the international community and foreign investors.” pic.twitter.com/vF2AfgrnWu— Addis Standard (@addisstandard) February 20, 2018
Ethiopia’s state of emergency 2.0 @AJEnglish https://t.co/Afe9YlPGmf
— Kichuu (@kichuu24) February 19, 2018