ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮጲያዊያን ምን እንደሆነ ጭካኔው አሁን ትግራይ ውስጥ በደንብ ታየ…” አቶ ልደቱ አያለው ጦርነቱ አልቆ ከእስር ከወጣ በኃላ የተናገረው

ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮጲያዊያን ምን እንደሆነ
ጭካኔው አሁን ትግራይ ውስጥ በደንብ ታየ…”
አቶ ልደቱ አያለው ጦርነቱ አልቆ ከእስር ከወጣ በኃላ የተናገረው


Hard fact #1: I lost hope from Ahmara politicians that if ING Yilikal and Sir Lidetu a moderate balanced politicians failed for true reconciliation on #Tigray genocide war, who will come in ?. Is that their DNA ?. They perfectly criticised how devil #Isayas and his wild army brutalized the #Tigray NATION BUT no words what the Ahmaru Fano and Ahmara Militias massacred innocent Tigreans. They simply joined sadist #Ethio360 just for Lipservice. Sad, for lost opportunity.
Photo

Tabor Demo
Wakjira Gudeta Beshir


Yeroo tokko namni Abiyyi itti dhi’eenyaan beekuu akkas jedhee “Oromummaan Abiyyi Oromummaa isa akka kan Fiqiree Tolasaafaadha.”
Kunoo nama harka mirgaa Abiyyi kabajamee jira
Fekadu Fayisa


በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የንጹሃንን መገደል መራብ መሰደድ የተቃወሙ የትግራይ ልጆችን “የሌባ ልጆች” ብሎ በመሳደብ ላይ ነው ይህ የPP ባለስልጣን። እኛም ያልነው ጦርነቱ መላው ትግራይን በሌባ ፈርጀው መግደል ማስራብ ማጥፋት የPP አላማ ነው ብለን ነበር።
ይህ የትግራይን ልጆች የበለጠ ለትግል ልያስነሳቸው ይገባል። አብይ ጁንታ ያለው የህወሃት ባለስልጣናትን ብቻ መስሎን ነበር ለካ መላውን ትግሬን ነበር
እዚህ ደረጃ መድረሳችን ያበሳጫል

1 Comment

  1. This thugs were silent for over 3 months , and now they are uttering politically motivated phrases such as “Eysyas is an enenmy of Tigray , etc where were they ? did they fear because ethiopia is on the edge of death and annihilation, and US is officially condeming the war ? they are pretencious like 360 media ?

Comments are closed.