ኢሳት የመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው።

# ኢሳት የመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው።

#ኢሳት_የመላዉ_የኢትዮጵያ_ጠላት_ነው

በትላንትናው እለት በወላይታ ሶዶ በተደረገው የወላይታ ዘመን መለወጫ ጊፋታ ላይ እንዴት የህወሓት አመራሮች በመካከላችሁ ይገኛሉ በማለት በወላይታ ህዝብ ላይ የጥላቻን መንፈስ ለመዝራት ሞክረው አልተሳካላቸውም።

የወላይታ ዘመን መለወጫ ጊፋታ የእርቀ ሰላም በዓል መሆኑን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገልፀውልናል። አያይዘውም የወላይታ ህዝብ ቅም ይዞ ጊፋታን እንደማያከብር ገልጸዋል።ጌታቸዉ ሬዳ በመገኘቱ በጣም ደስተኛ መሆናቸዉንም አክለዋል።

#ኤጄቶ

ኢሳት

በቀለ ገርባ መቀሌ ሄደ ብለው አንድ ሳምንት የፖሮፓጋንዳ ነጠላቸውን አዘቅዝቀው ድንኳን ጥለው ሲያለቅሱ የቆዩት የታችኛው ጨርቆስ ሰፈር ነዋሪዎች፣ ጌታቸው ረዳ ከመቀሌ ድረስ መጥቶ ወላይታ ሶዶ ላይ የጊፋታን በዓል ለማክበር ወላይታዎች ጋር መገኘቱን ሲያዩ ሌላ ዙር የረብ የለሽ ፕሮፓጋንዳቸውን ለቅሶ እንደሚጀምሩ ሳስብ አዘንኩላቸው። እነሱ ገና አይናቸው ብዙ ይቀላል። ገና ብዙ ለቅሶ አለባቸው…

Girma Gutema

ጌታቸው ረዳ ወላይትኛ ሲጨፍር – የጊፋታ ፌስቲቫል በሶዶ | Getachew Reda dances to Wolayta music


ጌታቸው ረዳ ስለኢትዮጵያዊነት እና ማንነት በወላይታ ሶዶ የተናገረው | Ethiopia