ኢህአዴግ መፍረስ አለበት ~ፈርሷል
ምርጫ አያስፈልግም ~ቀርቷል
ሴንሰቲቭ የሆኑ ጉዳዮች ከምርጫ በኋላ ተግባራዊ ይሆናል!! አሁን መግለጽ አስፈላጊ አይደለም!! ምንድነው ሴንሰቲቭ ጉዳይ ?
ለመንግሥት ፍኖተ ካርታውን ያዘጋጀን እኛ ነን የሚሉ ወገኖች ኢህአዴግ ካልፈረሰ ዴሞክራሲ በዚህች ሀገር አይመጣም ብሎ ያምናሉ። የለውጥ ኃይሉም አንዱን በማሳመን ሌላውን በማታለል ኢህአዴግን አፍርሶ ሌላ ፓርቲ አቋቁመዋል (በሩጫ የሚደረግ ነገር አልገባኝም አሉ ኦቦ ለማ ውህደቱን በመቃወም። እዚህ ላይ መግለጽ ያልፈለጉት ከምርጫ በኋላ ያለውን እቅድ ደብቀዋል ነገር ግን ሌላ ቦታ ተናግረዋል!! የደበቁት ዕቅድ መጨረሻ ላይ አለ!!
Ethiopia: ሰበር – ሽመልስ አብዲሳና ተመስገን ጥሩነህ በጋራ መግለጫ ሰጡ – ሽመልስ ተናገሩ.. | Shimelis Abdisa | Temesgen Tiruneh
I guess poor @Shimelis is feeling the heat. The daggers are out for him since that leaked amateurish bravado where he claims #PP to be a tool for Oromo dominance & lip service Somalis & others. Won’t be surprised to see his head on a spike given his unruly performance lately. https://t.co/i5mxTYMJVZ
— Mohamed Olad 🐪 (@oladmohamed) August 14, 2020